Lyrics Reqiq (Extended Version) - Laeke
አዎ
፡ እኔ
፡ ደርሶኛል
፡ የአስማቱ
፡ ጥሪ
ከባዕድ
፡ ምድር
፡ ያመራኝ
፡ ወደዚ
የማይታለፍ
፡ አጥር
፡ ያሳለፈኝ
፡ ቁልፉ
ደርሶ
፡ ከብቸኝነት
፡ ያነፃኝ
፡ እቅፉ
ድልም
፡ አልነበረ
፡ ከእርሱ
፡ ልፋት
፡ ብቻ
፡ እኮ
፡ ነበር
ሕልምም
፡ አልሠለጠነ
፡ በዓለም
፡ በቅዠት
፡ መንደር
ረቂቅ
፡ አትጠብቀኝ
፡ አትፈልገኝ
፡ ከእርሱ
ከባዕድ
፡ ምድር
፡ ዉሰደኝ
፡ ከባቢሎን
፡ ዉርሱ
አዎ
፡ እኔ
፡ ደርሶኛል
፡ የአስማቱ
፡ ጥሪ
ከባዕድ
፡ ምድር
፡ ያመራኝ
፡ ወደዚ
ረቂቅ
፡ አትጠብቀኝ
፣ አትፈልገኝ
፡ ከእርሱ
ከባዕድ
፡ ምድር
፡ ዉሰደኝ
፡ ከባቢሎን
፡ ዉርሱ!

1 One (Africa)
2 Deg Wutn
3 Kitaw (Interlude)
4 Tilket (Intro)
5 Yaqenal
6 Dejen
7 Gojo (Interlude)
8 Bahire Tibeb
9 Reqiq (Extended Version)
10 Timir (Interlude)
11 Yaz Tew
12 Eskeneka, Pt.1
13 Etebkalehu (Interlude)
14 Nisir
Attention! Feel free to leave feedback.