Lyrics Bye Bye - Rophnan
ወጋገኑ
ዛሬ
ያምራል
ከጅምሩ
ቀኑ
ሌት
እንደሚማልል
ሰዉ
ራሱን
ዳግም
እንደሚወልድ
ነቅቻለሁ
በሶስተኛው
አይኔ
አይቻለሁ
በመንገዴ
ሁሏንም
ቀን
ልደቴ
ብያለሁ
እድል
ይመጣል
ይሄዳል
በቀናት
ጅረት
ግዜ
አይረሳም
ይወስዳል
ሁሉን
እንደ
ዘበት
አልደመረኝም
እና
ዛሬን
ከማያየው
ምስጋናዬን
ላኩና
አይቼ
ወደ
ሰማይ
ጨለማን
አልኩት
"bye
bye
ላንተ
የለኝም
ቦታ
bye
bye
ወጋገን
አይቻለሁ
bye
bye
ልደቴ
ነው
ብያለሁ
ba-bye
ba-bye"
አምጡት
ጌጡን
አረንጓዴ፣
ቢጫ
ቀዩን
ስጡኝ
ማታ
ነው
ድሌ
በራሴው
ላይ
ጉሮ
ወሸባዬ
ደስታ
ደስታ
ልቤ
ሀሴት
በማሲንቆው
ጨዋታ
ያዝ
በሉት
ያንን
ሰው
ያንግስልኝ
ስንኜን
ይዋሰው
(በያ)
ይህንን
ቀን
የሰጠን
(ይህንን
ቀን
የሰጠን)
የማይተኛው
ይመስገን!
(የማይተኛው
ይመስገን!)
አልደመረኝምና
ዛሬን
ከማያየው
(በይው)
ምስጋናዬን
ላኩና
አይቼ
ወደ
ሰማይ
ጨለማን
አልኩት
(ው-ዉ)
"bye
bye
ላንተ
የለኝም
ቦታ
bye
bye
ወጋገን
አይቻለሁ
bye
bye
ልደቴ
ነው
ብያለሁ"
(ደና
ሁን
በይው)
ba-bye
ba-bye
በህይወቴ
መንገድ
ሰው
እንደ
ጭድ
ሲነድ
ቆም
ብዬ
ባይ
ራሴን
ሰማሁ
አባትን
ቀደምኩት
ሞትን
አገኘኋታ
መል-ሴ-ን
(Bye
bye)
አልኩት
እራሴን
(Bye
bye)
ያ
ያለፈውን
(Bye
bye)
ወጋገን
አይቻለሁ
(Bye
bye)
አባቴ
ነኝ
ብያለሁ
(ኸእ-ኸእ)
ትላንትም
ባይ
ዛሬማ
(ኸእ-ኸእ)
ትላንትም
ባይ
ዛሬማ
(ኸእ-ኸእ)
(ዬ-ዬ)
ትላንትም
ባይ
ዛሬማ
(ኸእ-ኸእ)
ትላንትም
ባይ
ዛሬማ
Bye
bye
Bye
bye
Bye
bye
Bye
bye
1 Cherekan
2 Degime
3 Nege Yet Yihedal
4 Yesew Qine
5 Drop It Again
6 Anchin New
7 Ade Dorze
8 Gamo Dare
9 Get to Work
10 Yidres
11 Bye Bye
12 The Mad Shepards
13 Piyasa Lay
14 Kenenise
15 Lingerish
Attention! Feel free to leave feedback.