Lyrics Birr Indaygezash - Sami Dan
ደስታ
በሞላት
በትንሽዋ
ቤቴ
የምኖር
ሰው
ነኝ
ከነ
ነፃነቴ
ምንም
ቢሸፈን
ቆሽሾ
ውበቴ
አለ
ግን
ከፊቴ
አንቺ
አይተሽው
ያደፈውን
ልብሴን
ገምተሽ
ኖሮ
የኔ
ማንነቴን
ነውር
አርገሽው
አንቺ
ሰው
መውደዴን
አሳቀቅሽው
ልቤን
ልንገርሽ
ትልቅ
ስህተትሽን
መች
አየሽ
እኔን
አፍቃሪሽን
ሰላሜን፣
እምነቴን፣
ፅናቴን
ውበቴን
እውቀቴን
አርገሽው
መሽቀርቀርን
ችሎታ
ባስብሽ
አለፍሽኝ
በቸልታ
መች
ገባሽ፣
ሰው
መሆን፣
ትርጉሙ
ሚስጥሩ
ታምሩ
አትይ
የልብሴን
ጨርቅ
ቢቆሽሽም
ሸፍኑዋል
እኔን
መሳይ
ወርቅ
የምታይው
አብለጭላጩ
ከላይ
እንጂ
ውስጡ
ባዶ
ውሸት
ነው
ምንጩ
ብትሄጂም
ግድ
የለኝ
ብቻ
እወቂ
ብር
እንዳይገዛሽ
ተጠንቀቂ
የሰው
ልጅ
ማረፊያው
ፍቅር
ካልሆነ
ኃላ
ይገለዋል
ብቸኝነት
እያደነ
ብትሄጂም
ግድ
የለኝ
ብቻ
እወቂ
ብር
እንዳይገዛሽ
የምታይው
ሁሉ
ትልቅ
የሚመስለው
የሚንኮታኮት
መሰረት
የሌለው
ህሊናን
ሸጦ
ስሙን
ሲገነባው
መች
በራሱ
አመጣው
ትዕቢት
ወጥሮት
ያለኔ
ማነው
ባይ
በያረፈበት
የሌለው
ገላጋይ
በደሃ
ህዝቦች
ሲከበር
ስታይ
ችሎ
ወድቀሻል
እጁ
ላይ
ቢሆንም
በትንሽ
ቤት
ምኖረው
ልቤ
ግን
ሀገር
ነው
ሚያክለው
ሰላሜ፣
እምነቴ፣
ፅናቴ
ውበቴ
እውቀቴ
ሳልደብቅ
ፍፁም
ማንነቴን
ያየሽው
ውሎና
ኑሮዬን
ይኸው
ነው፣
ሰው
መሆን፣
ትርጉሙ
ሚስጥሩ
ታምሩ
የልቤ
ንፅህና
ልክ
እንደ
በረዶ
ሆሆ
እንደ
ደመና
ከመጣሽ
ግዛትሽ
ነው
ጥቁር
ነጥብ
እንኩዋን
ፍፁም
የሌለው
ብትሄጂም
ግድ
የለኝ
ብቻ
እወቂ
ብር
እንዳይገዛሽ
ተጠንቀቂ
የሰው
ልጅ
ማረፊያው
ፍቅር
ካልሆነ
ኃላ
ይገለዋል
ብቸኝነት
እያደነ
ብትሄጂም
ግድ
የለኝ
ብቻ
እወቂ
ብር
እንዳይገዛሽ
1 Hagerigna
2 Ayne Lay New
3 Tefa Maninete
4 123
5 Anchin Biye
6 Fantaye
7 Kezi Alem
8 Yesew Nesh
9 Endet Yidinal
10 Birr Indaygezash
11 Sint New
Attention! Feel free to leave feedback.