Lyrics Anchin Biye - Sami Dan
የማየው
ሁሉ
በጨለማ
ቢዉጠኝ
ልቤ
አንቺን
እስካገኝ
መቼም
ቢሆን
ተስፋ
አልቆርጥም
እያወኩት
ፈተናዉ
ብዙ
እንደሆነ
ልቤ
ግን
ደሞ
እንደሚያገኝሽ
በቃ
አመነ
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
ጠዋትም
ማታ
እለፋለው
ዬ
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
እስከማገኝሽ
እደክማለሁ
ዬ
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
ቢከፋኝም
ቢደላኝም
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
ኦ•••ዬ
°°°°°°
ህልም
የሌለው
ሰዉ
ከፊቱ
የሚፈልገዉ
ታዲያ
ምንድን
ነዉ
በዚ
አለም
ላይ
የሚያደርገዉ
ህይወት
መንገድ
ናት
ብዙ
ጣጣ
ያለባት
የስንቱ
ህልም
ሀሳብ
የሚነጠጥባት
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
ጠዋትም
ማታ
እለፋለው
ዬ
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
እስከማገኝሽ
እደክማለሁ
ዬ
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
ቢከፋኝም
ቢደላኝም
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
ኦ•••ዬ
°°°°°°
ቢመስልም
ቀኑ
ጨለማ
ልቤ
ግን
ድልን
የተጠማ
እረፍት
የለኝም
አንቺን
እስካገኝ
ማንማ
አያግደኝ
ቀን
ሊነጋ
ሲል
እንደሚጨልመው
ጊዜያዊ
ችግር
አቅሜንፈተነዉ
እኔ
ብርቱ
ሰዉ
ለማንም
የማልተኛ
ማሸነፊያ
ጥበብ
አለኛ
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
ጠዋትም
ማታ
እለፋለው
ዬ
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
እስከማገኝሽ
እደክማለሁ
ዬ
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
ቢከፋኝም
ቢደላኝም
አንቺን
ብዬ
አንቺን
ብዬ
ኦ•••ዬ
ቢመስልም
ቀኑ
ጨለማ
ልቤ
ግን
ድልን
የተጠማ
እረፍት
የለኝም
አንቺን
እስካገኝ
ማንማ
አያግደኝ
ቀን
ሊነጋ
ሲል
እንደሚጨልመው
ጊዜያዊ
ችግር
አቅሜንፈተነዉ
እኔ
ብርቱ
ሰዉ
ለማንም
የማልተኛ
ማሸነፊያ
ጥበብ
አለኛ
አንቺን
ብዬ••••••••ብዬ
አንቺን
ብዬ••••••••ብዬ
°°°°°°
1 Hagerigna
2 Ayne Lay New
3 Tefa Maninete
4 123
5 Anchin Biye
6 Fantaye
7 Kezi Alem
8 Yesew Nesh
9 Endet Yidinal
10 Birr Indaygezash
11 Sint New
Attention! Feel free to leave feedback.