Sami Dan - 123 Lyrics

Lyrics 123 - Sami Dan



በቅርበት እሶን አላቃት
የልቤ ጎደኛ አይደለች
ሁሌም ግን ለኔ ልዩ ነች
ድንገት መንገድ ሳገኝት
በትንሹ ጎጉቼ እያየዋት
ዛሬም ግን ለኔ ልዩ ነች
አንድ ቀን ሳላስበው
ብታየኝ በጨረፍታ
ልቤን ሙቀት ተሰማው
ቆንጅየዋ ልጅ ተረታ
ደፍሬ ተጠግቻት
መላ እካሎን እያየው
ዞር ብላ ምነው ብትለኝ
አሁን ምንድን ነው ማወራው
አንድ ብዬ አየሆት
ሁለት ብዬ ተመኘሆት
ሥስት ብዬ ላናግራት ስሞክር
ትታኝ ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር |2|
ከዋክብት ጨረቃን ከበዋት
ልክ እንደሚያደምቆት ኦኦ እሶም እንደዛ ናት
በጣም በድቅድቅ ጨለማ
ልክ እንደምትበራ ሻማ ኦኦኦ
ልዩ ሚስጥር ናት
አንድ ብዬ አየሆት
ሁለት ብዬ ተመኘሆት
ሥስት ብዬ ላናግራት ስሞክር
ትታኝ ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር |2|
በቅርበት እሶን አላቃት
የልቤ ጎደኛ አይደለች
ሁሌም ግን ለኔ ልዩ ነች
ድንገት መንገድ ሳገኝት
በትንሹ ጎጉቼ እያየዋት
ዛሬም ግን ለኔ ልዩ ነች
አንድ ቀን ሳላስበው
ብታየኝ በጨረፍታ
ልቤን ሙቀት ተሰማው
ቆንጅየዋ ልጅ ተረታ
ደፍሬ ተጠግቻት
መላ እካሎን እያየው
ዞር ብላ ምነው ብትለኝ
አሁን ምንድን ነው ማወራው
አንድ ብዬ አየሆት
ሁለት ብዬ ተመኘሆት
ሥስት ብዬ ላናግራት ስሞክር
እሶም ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር |2|
ተፈጥሮዋ ልዩ ነው
የሶስ ውበት ይደንቃል ኦኦ
ያያት ሁሉ ይመኛታል
መአዛዋ ፈዋሽ እኔን
ደግሞ ግኖ ልሁን ዛሬ
እይኖን ልየው ደፍሬ
አንድ ብዬ አየሆት
ሁለት ብዬ ተመኘሆት
ሥስት ብዬ ላናግራት ስሞክር
ትታኝ ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር |4|



Writer(s): Getaneh Bitew


Sami Dan - Asira Andu Getsoche
Album Asira Andu Getsoche
date of release
25-04-2019




Attention! Feel free to leave feedback.