Lyrics Fantaye - Sami Dan
ፋንታ
ፋንታዬ
የታለ
የኔ
ድርሻዬ?
ፋንታ
ፋንታዬ
የታለ
የኔ
ድርሻዬ?
ስንት
ዓመት
ለፋሁ
እኔም
እንደሰዉ
የከፈትኩት
ሁሉ
ሳላውቀው
ቶሎ
ነው
ሚዘጋው
ከጎኔ
ደግሞ
ትናንት
መጥቶ
በየሰከንዱ
ይቆጥራል
መቶ
በጉልበቴ
ለዚች
ሀገር
ባቅሜ
አፈሰስኩኝ
ተራ
ህዝብ
ተብዬ
ተገፍቼ
ነው
ተንቄ
እየኖርኩኝ
የላብ
የወዜ
ንፁህ
ድርሻዬ
ትንሽ
ቢሆንም
የታል
ፋንታዬ
ፋንታ
ፋንታዬ
የታለ
የኔ
ድርሻዬ?
ፋንታ
ፋንታዬ
የታለ
የኔ
ድርሻዬ?
ግብር
ተጠርቶ
ከእልፍኙ
ሁሉም
ሰው
ተገኝቷል
አሳላፊው
ሚያበላውን
ጠንቅቆ
ግን
ያውቃል
እኛማ
ማን
አይቶን
ከበር
መች
ደርሰን
የደጅ
ጠባቂው
አርቆ
አባሮን
ጥጋብ
ምቾት
ሀብታሙን
ሰው
ሆዱንም
ወጥሮት
እኔ
ደሀውን
እንዳያየኝ
ከስሩ
ከልሎት
የታል
ደሀ
ይላል
ዘንድሮ
ከስሩ
ሆኜ
አልታየውም
ፋንታ
ፋንታዬ
የታለ
የኔ
ድርሻዬ?
ፋንታ
ፋንታዬ
የታለ
የኔ
ድርሻዬ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
ከማገኛት
ተቆርጦብኝ
ደመወዙን
ከፍዬ
ሲቸግረኝ
ፍትሕ
ሳጣ
ይጠብቀኛል
ብዬ
እሱ
ዞሮ
እኔን
ይበድላል
እንካ
ባልኩት
ስልጣን
ተመክቶበታል
በሃገሬ
ላይ
ተሰድጄ
ምገባበት
ጠፍቶኝ
የራሴው
ሰው
ውጣ
እያለ
ሰዶ
እያባረረኝ
እንደዜጋ
ችግሬን
ያወቀ
የታል
ስልጣን
እኔን
የጠበቀ
ፋንታ
ፋንታዬ
የታለ
የኔ
ድርሻዬ?
ፋንታ
ፋንታዬ
የታለ
የኔ
ድርሻዬ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ዜጋ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
ሰውስ
አይደለሁም
ወይ?
1 Hagerigna
2 Ayne Lay New
3 Tefa Maninete
4 123
5 Anchin Biye
6 Fantaye
7 Kezi Alem
8 Yesew Nesh
9 Endet Yidinal
10 Birr Indaygezash
11 Sint New
Attention! Feel free to leave feedback.