Gigi - Daisies paroles de chanson

paroles de chanson Daisies - Gigi



እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
አንተ የከንፈር ወዳጅ በጊዜ ሳመኝ
ጤፍ አበጥራለሁ የሰው ግዙ ነኝ
የሰው ግዙ ሆኖ የሰው ግዙ መውደድ
እሳት በገለባ እፍ ብሎ ማንደድ
ሸጋ ልጅ ወረዳ ወረዳ ደረባ
እኔን ሊያለመልም ከብቶቹን ሊያረባ
ሰኔ አስገመገመ ጉብል ገሳ ልበስ
ከፍቅርህ ወላፈን አብሬህ ልቋደስ
ባለምንሽሩ ጎምላሌ ጎምላሌ
የፍቅሬ ባልደራስ አንተው ነህ እድሌ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እንግጫ ጎንጉኜ ባደይ በሶሪት
እንቁጣጣሽ ብዬ ቤቱ ላኩለት
ሆዴ የዋልንበት ጫካው ናፈቀኝ
ዱሩ ያበቀለው አበባ ሸቶኝ
አየሁ ከደጃፌ እንግጫ ደንፍቶ
ቤልጅግ ጎራዴውን ጋሻ ጦሩን ፈትቶ
መስከረም ለምለሙ መስከረም ለምለሙ
ብሩህ እንቁጣጣሽ ደስታ ለዓለም
እሰይ መሰቀል ጠባ ቅዱስ ዮሃንስ
ብወድህ እኖራለሁ ብጠላህ መሰስ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
አንተ የከንፈር ወዳጅ በጊዜ ሳመኝ
ጤፍ አበጥራለሁ የሰው ግዙ ነኝ
የሰው ግዙ ሆኖ የሰው ግዙ መውደድ
እሳት በገለባ እፍ ብሎ ማንደድ
ሸጋ ልጅ ወረዳ ወረዳ ደረባ
እኔን ሊያለመልም ከብቶቹን ሊያረባ
ሰኔ አስገመገመ ጉብል ገሳ ልበስ
ከፍቅርህ ወላፈን አብሬህ ልቋደስ
ባለምንሽሩ ጎምላሌ ጎምላሌ
የፍቅሬ ባልደራስ አንተው ነህ እድሌ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ
እቴ አደይ አበባ
የሶሪት ላባ
እቴ አደይ ነው ብዬ
ጤፍ አረሞ ውዬ



Writer(s): Demese, Seleshie, Seyoum, Tenagne


Gigi - One Ethiopia
Album One Ethiopia
date de sortie
01-01-1998




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.