paroles de chanson Akoyat - Gossaye Tesfaye
እንደኔ
እንደኖረች
እንባ
ሲፈሳት
ናፍቆት
ሰው
አገር
እንዳስተከዛት
አይሳንህም
ደግ
ነህና
አይኗን
አሳየኝ
አቆያትና
አቆያት
አቆያት
አቆያት
ልውደዳት
አቆያት
ልውደዳት
እሷንስ
አቆያት
አቆያት
አቆያት
አቆያት
ልውደዳት
አቆያት
ልውደዳት
እሷንስ
አቆያት
ከዘመን
ወለምታ
ከማራያምደው
የሄዱትን
አይተህ
ያሉትን
ኧረ
ተው
አታምጣ
ፈተና
ባሳብ
አትግደላት
ሰው
ይዛለችና
እሷንስ
አቆያት
ከዛሬ
ከነገ
አካፍላ
እየኖረች
አለች
የልቤ
ሰው
እድሜ
እየለመነች
ለኔ
እሷን
በጤና
ልያት
አቆያትና
ለኔ
እሷን
በጤና
ልያት
አቆያትና
ለታመምኩላት
ለተጎዳሁላት
ለተወደስኩላት
ልክ
እንዳምናው
ዛሬም
እኔው
ልሙትላት
ለታመምኩላት
ለተጎዳሁላት
ለተወደስኩላት
ልክ
እንዳምናው
ዛሬም
እኔው
ልሙትላት
እንደኔ
እንደኖረች
እንባ
ሲፈሳት
ናፍቆት
ሰው
አገር
እንዳስተከዛት
አይሳንህም
ደግ
ነህና
አይኗን
አሳየኝ
አቆያትና
አቆያት
አቆያት
አቆያት
ልውደዳት
አቆያት
ልውደዳት
እሷንስ
አቆያት
አቆያት
አቆያት
አቆያት
ልውደዳት
አቆያት
ልውደዳት
እሷንስ
አቆያት
ምንስ
ሆድ
ቢሞላ
እህል
ውሀ
ተርፎ
ናፍቆት
ያዘለ
አንጀት
መች
ሊቀመጥ
አርፎ
እያየሀት
ግዜ
አትለፋት
እንደሰው
በል
አሳያት
አይኔን
እንባዋን
አብሰው
ለማሸነፍ
ኑሮን
ህይወት
ግድ
ሆነና
አራራቀን
ከሰው
ነጠለን
ፈተና
ለኔ
እሷን
በጤና
ልያት
አቆያትና
ለኔ
እሷን
በጤና
ልያት
አቆያትና
ለታመምኩላት
ለተጎዳሁላት
ለተወደስኩላት
ልክ
እንዳምናው
ዛሬም
እኔው
ልሙትላት
ለታመምኩላት
ለተጎዳሁላት
ለተወደስኩላት
ልክ
እንዳምናው
ዛሬም
እኔው
ልሙትላት
ለታመምኩላት
ለተጎዳሁላት
ለተወደስኩላት
ልክ
እንዳምናው
ዛሬም
እኔው
ልሙትላት
ለታመምኩላት
ለተጎዳሁላት
ለተወደስኩላት
ልክ
እንዳምናው
ዛሬም
እኔው
ልሙትላት
ለታመምኩላት
ለተጎዳሁላት
ለተወደስኩላት
ልክ
እንዳምናው
ዛሬም
እኔው
ልሙትላት
ለታመምኩላት
ለተጎዳሁላት
ለተወደስኩላት
ልክ
እንዳምናው
ዛሬም
እኔው
ልሙትላት
1 Ellela Wahdy Mowal
2 Koya Babo
3 Satamakhegn Bila
4 Ya Qalby
5 Enatye
6 Yoom Elsafer
7 La Tehadedny
8 Ewedihalew Bila
9 Akoyat
10 Zim
11 Toxido
12 Min Adergalehu
13 Sew Telamdo
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.