paroles de chanson Sew Telamdo - Gossaye Tesfaye
ከኔ
ርቀሽ
ለመሄድ
ማሰብሽን
እንደ
ሩቅ
ሰው
በድንገት
ሰማሁና
እንዳልጠይቅሽ
ደፍሬ
አንቺን
ደሞ
ምየልሻለው
ወሬ
እንደማልሰማ
ታድያ
የቤቴን
ገመና
ማያቅ
ሰው
ሲነግረኝ
ሂድ
ብዬ
እንዴት
ልመልሰው
ቀንቶ
ነው
አልል
በቅርበት
አያውቀኝም
ኧረ
የሰማሁት
ውሸት
አይመስለኝም
እንድንነጋገር
እስኪ
አንዴ
አረፍ
በይ
ወደቤት
ወደቤት
የሚያስሮጠኝ
ጉዳይ
ባንቺ
አይደለም
ወይ
እኔን
ጥሎ
መሄድ
ታድያ
አይከብድሽም
ወይ
በፍቅር
በመውደድ
ያሳለፍነው
ጊዜ
እውነት
አይደለም
ወይ
(ልቤ
ደሞ)
ተሰቃይተህ
በሷ
(ልቤ
ደሞ)
ጭንቅ
አትደርብብኝ
(ልቤ
ደሞ)
ቆይ
ከሷ
ይምጣ
ልቤ
ደሞ
(ልቤ
ደሞ)
እስኪ
አትቸኩልብኝ
ደርሶ
አትዘንብኝ
(ልቤ
ደሞ)
የመንደሩን
ወሬ
(ልቤ
ደሞ)
አሳልፌ
ለሷ
(ልቤ
ደሞ)
ብነግራት
ታዝናለች
ደሞ
(ልቤ
ደሞ)
ሰው
እንደማልሰማ
የማልኩላትን
አስታውሳ
ከኔ
ርቀሽ
ለመሄድ
ማሰብሽን
እንደ
ሩቅ
ሰው
በድንገት
ሰማሁና
እንዳልጠይቅሽ
ደፍሬ
አንቺን
ደሞ
ምየልሻለው
ወሬ
እንደማልሰማ
ታድያ
የቤቴን
ገመና
ማያቅ
ሰው
ሲነግረኝ
ሂድ
ብየ
እንዴት
ልመልሰው
ቀንቶ
ነው
አልል
በቅርበት
አያውቀኝም
ኧረ
የሰማሁት
ውሸት
አይመስለኝም
ልምዱ
አለሽ
አይደል
ወይ
ሲከፋሽ
መናገር
እስኪ
እንዴት
በድንገት
ማን
አስተማረብኝ
የሚያስደብቅ
ነገር
ከኔ
እንደምትርቂ
ሲወራ
ባገሩ
ኧረ
እንዴት
ኧረ
እንዴት
እሱ
አልሰማም
ብሎ
ያማኛል
መንደሩ
(ልቤ
ደሞ)
ተሰቃይተህ
በሷ
(ልቤ
ደሞ)
ጭንቅ
አትደርብብኝ
(ልቤ
ደሞ)
ቆይ
ከሷ
ይምጣ
ልቤ
ደሞ
(ልቤ
ደሞ)
እስኪ
አትቸኩልብኝ
ደርሶ
አትዘንብኝ
(ልቤ
ደሞ)
የመንደሩን
ወሬ
(ልቤ
ደሞ)
አሳልፌ
ለሷ
(ልቤ
ደሞ)
ብነግራት
ታዝናለች
ደሞ
(ልቤ
ደሞ)
ሰው
እንደማልሰማ
የማልኩላትን
አስታውሳ
ሰው
ተላምዶ
እንዴት
ይጎዳል
መሰለሽ
መለየት
ወዶ
ክፉ
ቅጣት
እንዴት
ይጎዳል
መሰለሽ
አግኝቶ
ማጣት
እያለው
በቁሜ
ከራቅሺኝማ
ምኑን
ከምኔ
ስትሄጅ
ሊስማማ
ልትሄጅ
ነው
እንዴ
ሰውነቴ
አንቺን
ለምዶ
ፍቅር
አለሽ
ከቤት
ይቅር
አትሂጂ
ማዶ
እያለው
በቁሜ
ከራቅሺኝማ
ምኑን
ከምኔ
ስትሄጅ
ሊስማማ
ልትሄጅ
ነው
እንዴ
ጎኔ
አንቺን
ለምዶ
ፍቅር
አለሽ
ከቤት
ይቅር
አትሂጂ
ማዶ
1 Ellela Wahdy Mowal
2 Koya Babo
3 Satamakhegn Bila
4 Ya Qalby
5 Enatye
6 Yoom Elsafer
7 La Tehadedny
8 Ewedihalew Bila
9 Akoyat
10 Zim
11 Toxido
12 Min Adergalehu
13 Sew Telamdo
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.