Gossaye Tesfaye - Enatye paroles de chanson

paroles de chanson Enatye - Gossaye Tesfaye



አንቺ አጋዤ ሆነሺኝ ለሂወቴ
ውለታሽን በምን ልካስ እቴ
የምስጋና ቃላት ስላነሰኝ
ብዬ ልጥራሽ አንቺን እናቴ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
እስከማቀው ድረስ ከኔ ሳትጠብቅ
በፍቅር በፅናት በፍቅር በፅናት
የእሷን ኑሮ ትታ ስለ እኔ የኖረች እናቴ ብቻ ናት
እስኪደንቀኝ ድረስ በሚገርም ሁኔታ
ለፈፀምሺው ስራ ለፈፀምሺው ስራ
ታዲያ ምን ያንስሻል እናትዬ ብዬ በፍቅር ብጠራሽ
የእናቴ ምትክ ፍቅር መኩሪያዬ
የነብሴ ፀዳል እምነት ኑሮዬ
ምን ያግደኛል ብጠራሽ ብዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
እናትዬ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
ብናገር አላፍርም ያንቺን ታላቅነት
ያንችን ልዩ ፍቅር ያንችን ልዩ ክብር
ሁለት እናት አለኝ እያልኩኝ ሁለቴ ልደቴን ባከብር
ማመን እስኪያቅተኝ በፍቅርሽ ደግፈሽ
ለዚህ አብቅተሺኛል ለዚህ አድርሰሺኛል
ከእናቴ በማያንስ ተጨንቀሽ አምጠሽ ዳግም ወልደሺኛል
የእናቴ ምትክ ፍቅር መኩሪያዬ
የነብሴ ፀዳል እምነት ኑሮዬ
ምን ያግደኛል ብጠራሽ ብዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ
አይ ብዬ እናትዬ




Gossaye Tesfaye - Satamakhegn Bila
Album Satamakhegn Bila
date de sortie
04-02-2010




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.