paroles de chanson Yale Fikir Kentu - Gossaye Tesfaye
ከፍ
ከፍ
ብዬ
ከማጣ
ፍቅር
ዝቅ
ዝቅ
ብል
አልሰኝም
ቅር
ሰው
ወዶኝ
ትልቅነቴም
ይቅር
በሀገር
ተሞ
ክብሬ
ሁሉም
ሰው
ቢለኝ
አንቱ
ያለ
ፍቅር
ከንቱ
አይደላኝ
ኧረ
እኔ
ስሜ
በመፍራቱ
መውደድ
ነው
ኩራቱ
ከፍ
ከፍ
ብዬ
ከማጣ
ፍቅር
ዝቅ
ዝቅ
ብል
አልሰኝም
ቅር
ሰው
ወዶኝ
ትልቅነቴም
ይቅር
ሳይጎላብኝ
ስሜ
ባልባል
ጀግና
ጌታ
ልኑር
የትም
ቦታ
አያርገኝ
ኧረ
እኔ
ታላቁን
እስክንድር
ባሻኝ
እንዳድር
የዓለም
የፍቅር
ቀን
ሲወሳ
ያቃል
ባየው
አበሳ
ለሱ
ነው
ልቤ
የሚሳሳ
የሮማን
ግንብ
ያፈረሰው
ቢራራ
ላፈቀረው
ሰው
አጃቢው
ቢሆንም
ሚሊዮን
ሳይተካኝ
በናፓሊዮን
አደራ
ይስጠኝ
ለ
ፅዮን
አዛኟ
እንደምትረዳኝ
ከሰው
ጋር
ታኑረኝ
አዋዳ
አይፍራ
ወዶ
የሚፀና
አይፍራ
ጠብቆ
ቃልኪዳን
አይፍራ
ለሰው
የሚኖር
ሰው
አይፍራ
ቅርብ
ነው
ለመዳን
አፍቅሬ
አወድሼ
እንዳገኝ
ደስታ
አጣፍጥልኝ
ሁሌ
ያፌን
ጨዋታ
ሁሉ
እንዲሰምርልኝ
በሆድኩበት
የመውደድ
አርግልኝ
የኔን
ጉልበት
አፍቅሬ
አወድሼ
እንዳገኝ
ደስታ
አጣፍጥልኝ
ሁሌ
ያፌን
ጨዋታ
ሁሉ
እንዲሰምርልኝ
በሆድኩበት
የመውደድ
አርግልኝ
የኔን
ጉልበት
ከፍ
ከፍ
ብዬ
ከማጣ
ፍቅር
ዝቅ
ዝቅ
ብል
አልሰኝም
ቅር
ሰው
ወዶኝ
ትልቅነቴም
ይቅር
በሀገር
ተሞ
ክብሬ
ሁሉም
ሰው
ቢለኝ
አንቱ
ያለ
ፍቅር
ከንቱ
አይደላኝ
ኧረ
እኔ
ስሜ
በመፍራቱ
መውደድ
ነው
ኩራቱ
እርቄ
ከፍቅር
ጎዳና
አስቤ
በገናገና
ተብዬ
ለመኖር
ጀግና
በፍርሃት
ሰውን
ለማራቅ
አይደንድን
ልቤ
እንደ
ጎልያድ
እንደ
ቂል
ሲያሳየኝ
ዘመንን
ታሪኳ
ሲያመጣት
በዓይኔ
ፍቅር
ነች
እራሷ
ለኔ
ወጣቷ
ያገሬ
ንግስት
ሰው
ነበር
የልቧ
ስስት
ተው
ጌታ
...
አፍስብኝ
ለዛ
ተው
ጌታ
...
ከሰው
እንዳልርቅ
ተው
ጌታ
...
አርገኝ
እንደ
ዳዊት
ተው
ጌታ
...
ቃሉ
እንደሚያምርለት
አፍቅሬ
አወድሼ
እንዳገኝ
ደስታ
አጣፍጥልኝ
ሁሌ
ያፌን
ጨዋታ
ሁሉ
እንዲሰምርልኝ
በሆድኩበት
የመውደድ
አርግልኝ
የኔን
ጉልበት
አጉል
ክብር
አግኝቼ
ፍቅር
ከማጣ
ይበጀኛል
እኔስ
ከቤት
ባልወጣ
ወትሮም
ትልቅነት
መምጫው
መንገዱ
ሲሰጥ
ነው
ከላይ
የሰው
መውደዱ
አጉል
ክብር
አግኝቼ
ፍቅር
ከማጣ
ይበጀኛል
እኔስ
ከቤት
ባልወጣ
ወትሮም
ትልቅነት
መምጫው
መንገዱ
ሲሰጥ
ነው
ከላይ
የሰው
መውደዱአፍቅሬ
አወድሼ
እንዳገኝ
ደስታ
አጣፍጥልኝ
ሁሌ
ያፌን
ጨዋታ
ሁሉ
እንዲሰምርልኝ
በሆድኩበት
የመውደድ
አርግልኝ
የኔን
ጉልበት
1 Lagegnish Ande
2 Ke Ehud Eske Ehud
3 Selam Yisten
4 Betesasate Silk
5 Teregagash Woy
6 Dagna Dagna
7 Serk Addis
8 Chir Kalew Bota
9 Benetelash
10 Siyamish Yamegnal
11 Yale Fikir Kentu
12 Libuan Alfo
13 Wub Alem
14 Hasab Yeleshim
15 Yitayegnal
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.