paroles de chanson Altewem Mamesgen - Jossy Kassa
አገኘሁኝ
ብዬ
አልፈነድቅም
አጣሁኝም
ብዬ
አምልኮ
አልተውም
መዳኔ
ይበቃኛል
ለምሥጋና
የእግዚአብሔር
ልጅነት
አለኝና
የደህንነቴ
ነገር
ከሞት
መዳኔ
ጌታዬን
ለማመስገን
በቂ
ነው
ለእኔ
ጠላቴ
ሆይ
እፈር
እላማርር
ብሞትም
ያድነኛል
እግዚእብሔር
(አልተውም)
ጌታዬን
ማመስገን
(አልተውም)
ወጀቡ
ቢበዛ
(አልተውም)
እንደውም
ልጨምር
(አልተውም)
ምሥጋናዬን
ላብዛ
ለእኔ
(ሁልጊዜ
ማመስገኔ
ምክንያቴ
ነው
መዳኔ)
ሁሌ
(ሁልጊዜ
ማመስገኔ
ምክንያቴ
ነው
መዳኔ)
አገኘሁኝ
ብዬ
አልፈነድቅም
አጣሁኝም
ብዬ
አምልኮ
አልተውም
መዳኔ
ይበቃኛል
ለምሥጋና
የእግዚአብሔር
ልጅነት
አለኝና
ዛሬ
በበረከቱ
ቢባርከኝ
የሰጠኝን
መልሶ
ቢወስድብኝ
እግዚአብሔር
ሰጠ
እግዚአብሔር
ነሳ
ሥሙ
ይባረክልኝ
አምልኮ
ላብዛ
(አልተውም)
ጌታዬን
ማመስገን
(አልተውም)
ወጀቡ
ቢበዛ
(አልተውም)
እንደውም
ልጨምር
(አልተውም)
ምሥጋናዬን
ላብዛ
ለእኔ
(ሁልጊዜ
ማመስገኔ
ምክንያቴ
ነው
መዳኔ)
ሁሌ
(ሁልጊዜ
ማመስገኔ
ምክንያቴ
ነው
መዳኔ)
በላይ
በሰማይ
ቤት
አለ
የሚሉ
ደስ
ይበላቸው
እልል
ይበሉ
ደስታዬ
(ነው
መዳኔ)
እረፍቴ
(ነው
መዳኔ)
ሰላሜ
(ነው
መዳኔ)
መዳኔ
(ነው
መዳኔ)
በላይ
በሰማይ
ቤት
አለ
የሚሉ
ደስ
ይበላቸው
እልል
ይበሉ
ደስታዬ
(ነው
መዳኔ)
እረፍቴ
(ነው
መዳኔ)
ሰላሜ
(ነው
መዳኔ)
መዳኔ
(ነው
መዳኔ)
ሰላሜ
(ነው
መዳኔ)
መዳኔ
(ነው
መዳኔ)
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.