paroles de chanson Yesew Qine - Rophnan
ብዬሽ
ዓለሜ
እያለሽ
ከእኔ
ለካስ
ሁለት
ፊት
ነሽ
የሰዉ
ቅኔ
የማየው
የዋህ
እርግብ
መልክሽን
ፍቅር
ጋርዶብኝ
መብረርሽን
አዬ-ዬ
ብላቴናው
ኖረ
ሲታገስ
አዬ-ዬ
ሰምና
ወርቅ
እስኪለይ
ድረስ
አዬ-ዬ
ይብላኝ
ለዘረፈሽ
ከኔ
አዬ-ዬ
የፈታሁሽ
የሰው
ቅኔ
(ተው
ምነው
ክራሬ
ተው
ምነው)
(ከድታ
የሄደችን
ታመጣለህ
ምነው)
ጀምረን
ነበረ
ፍቅርን
እንድ
ድውር
የጥጥ
ቃላት
ክምር
በቀናቶች
ዝውር
ጥለቱን
በመልኳ
አሳምሬ
ነድፌው
"ቋጪው"
ብላት
"እንቢ"
ብቻዬን
ጠልፌው
ዓባይን
ብከተል
ሰጠኝ
ለፈርዖን
መጨረሻው
ሀዘን
ያንቺ
አፍቃሪ
መሆን
እራሴን
ከልቤ
አጣልተሽብኝ
ሰው
አልሆንም
ነበር
እርሱ
ባያየኝ
አዬ-ዬ
ብላቴናው
ኖረ
ሲታገስ
አዬ-ዬ
ሰምና
ወርቅ
እስኪለይ
ድረስ
አዬ-ዬ
ይብላኝ
ለዘረፈሽ
ከኔ
አዬ-ዬ
ፈታሁሽ
የሰው
ቅኔ
ጀምረን
ነበረ
ፍቅርን
ማሾር
እንደድውር
ፈትለን
ነበር
ቀጭን
ፍቅር
በቃላቶች
ዝውር
ጥለቱን
ልክ
እንደመልኳ
አሳምሬ
ነድፌው
"ቋጪው
ብላት
"እንቢ"
ብቻዬን
ጠልፌው
አይ
ብታዩ
ማማሩን
ድንቁን
ስራዬን?!
ከኔ
የዘረፈሽ
መቼም
የማይሰጥሽን
ብቻዬን
ጠልፌ
ላንቺ
የሰራውትን
ሸማ
ላደላት
አስቀመጥኩላት
ካልቋጨሽውማ
ሀ
ግዕዝ
ሁ
ካልዕ
ብሎ
ሂ
ሳልስን
አስከትሎ
አስከትሎን
አስከትሎ
የጀመረው
በአቦጊዳ
ለፍቅር
ነበር
እንግዳ፤
አይ
እንግዳን
አይ
እንግዳ
ብላቴናው
ኖሮ
ሲታገስ
ቅኔ
እስኪገባው
ድረስ፤
ድረስ
ድረስ
ወርቁን
ያገኝሁለት
ያኔ
ፈታሁሻ
የሰው
ቅኔ
(የሰው
ቅኔ፣
የሰው
ቅኔ፣
የሰው
ቅኔ)
(ህ-ህ-ምም)
ትዝታየን
ትቼ
ቅኝት
ሌላ
ይህወት
ሀ
ሁ
እንደገና
ትዝታየን
ትቼ
ቅኝት
ሌላ
እያየሁሽ
ወደ
ኋላ
ትዝታየን
ትቼ
ቅኝት
ሌላ
ይህወት
ሀ
ሁ
እንደገና
ትዝታየን
ትቼ
ቅኝት
ሌላ
ግን
ፊት
የለም
ግድ
ነውና
(ህ-ህ-ምም)
(ህ-ህ-ምም)
(ህ-ህ-ምም)
(ህ-ህ-ምም)
(ህ-ህ-ምም)
(ህ-ህ-ምም)
(ህ-ህ-ም-ምምም
ህ-ም-ም-ምምም)
(ዬ-ህ)
1 Cherekan
2 Degime
3 Nege Yet Yihedal
4 Yesew Qine
5 Drop It Again
6 Anchin New
7 Ade Dorze
8 Gamo Dare
9 Get to Work
10 Yidres
11 Bye Bye
12 The Mad Shepards
13 Piyasa Lay
14 Kenenise
15 Lingerish
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.