Teddy Afro - Alehed Ale paroles de chanson

paroles de chanson Alehed Ale - Teddy Afro



ሕልሜን ሕልሜን ላይ
ሕልሜን ሕልሜን ላይ
ሕልሜን ሕልሜን ላይ
ሕልሜን ሕልሜን ላይ...
ሕልሜን ሕልሜን ላይ...
ሕልሜን ሕልሜን ላይ...
እዩት ይሄን ሰማይ ቀይ ኩታ መስሎ
ሊሸኘኝ ማለዳ ደህና ሁን ብሎ
ዛሬ ስል ነገ ስል ልቀይር ወይ ቦታ
የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ
የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ
ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ
ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ
ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ
ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
እግሬ አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
እግሬ አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
ዛሬ ስል ነገ አልሄድ አለ
ልሄድ ጨክኜ አልሄድ አለ
ደግሞ አመነታው አልሄድ አለ
ሁለት ልብ ሆኜ አልሄድ አለ
ዞር ብዬ ሳየው አልሄድ አለ
ያገሬን መንደር አልሄድ አለ
አትሂድ እያለ አልሄድ አለ
ያስቀረኝ ጀመር አልሄድ አለ
ያስቀረኝ ጀመር አልሄድ አለ
ሆ...
ጠዋት ነግቶ በማለዳ ልሄድ ጨክኜ
ደግሞ አመነታሁ ውስጤ ፈራ ሁለት ልብ ሆኜ
ማንስ እንደሀገር እንደወንዜ እንደቀያችን
ሰው አርጊን እዚሁ ሰላም ሆነሽ ተይ ሀገራችን
ተይ ሀገራችን
እምናኔ...
ሕልሜን ሕልሜን ላይ...
እዩት ይሄን ሰማይ ቀይ ኩታ መስሎ
ሊሸኘኝ ማለዳ ደህና ሁን ብሎ
ዛሬ ስል ነገ ስል ልቀይር ወይ ቦታ
የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ
የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ
ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ
ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ
ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ
ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
እግሬ አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
እግሬ አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
ዛሬ ስል ነገ አልሄድ አለ
ልሄድ ጨክኜ አልሄድ አለ
ደግሞ አመነታው አልሄድ አለ
ሁለት ልብ ሆኜ አልሄድ አለ
ዞር ብዬ ሳየው አልሄድ አለ
ያገሬን መንደር አልሄድ አለ
አትሂድ እያለ አልሄድ አለ
ያስቀረኝ ጀመር አልሄድ አለ
ያስቀረኝ ጀመር አልሄድ አለ
ሆ...
ጠዋት ነግቶ በማለዳ ልሄድ ጨክኜ
ደግሞ አመነታሁ ውስጤ ፈራ ሁለት ልብ ሆኜ
ማንስ እንደሀገር እንደወንዜ እንደቀያችን
ሰው አርጊን እዚሁ የትም ሳንሄድ ተይ ሀገራችን
ተይ ሀገራችን
እምናኔ...



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Alehed Ale
Album Alehed Ale
date de sortie
01-10-2015




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.