Teddy Afro - Amanuel paroles de chanson

paroles de chanson Amanuel - Teddy Afro



አባታችን
በሰማያት ያለህ
ተለይቶ
የሞገስ ክቡር ስምህ
ከሰማያት
ከላይ ከፀባዖት ወርዶ
ከእመቤቴ
ከድንግል ማርያም ተወልዶ
በመስቀል ላይ
ስለ ሀረጥዓቴ ቤዛ ሆነ
አመኑዔል
እግዚዓብሔር ከእኛ ገር ሆነ
መድሃኒዓለም: የማሪያም ፀጋ
ቤዛ ሊሆን ለኔ: ጎኑን ተወጋ
ዕዝራ በመሰንቆ: ዳዊት በበገና
ያከበረህ አምላክ: ይድረስህ ምስጋና
አሜን
አርነት አወጣኝ: ቀራንዮ ላይ
ስለኔ ብዙ አዬ: ስቃይ
ዕዝራ በመሰንቆ: ዳዊት በበገና
ያከበረህ አምላክ: ይድረስህ ምስጋና
አሜን
ኢትዮጵያ ተረበፅዕ ይደውዕያ
ሀበእግዚዓብሔር ሃሌ ሉያ
ኢትዮጵያ ተረበፅዕ ይደውዕያ
ሀበእግዚዓብሔር ሃሌ ሉያ
(ከእሜቤቴ ከድንግል ማርያም ተወልዶ)
ማርያም አታልቅሽ እናቴ
ለሰዋ ለኩሉ አባቴ
ውዳሴ ለስሙ: ላዳነኝ ጌታ
በምን ልመልሰው: የሱን ውለታ?
ሃሌ ሃሌ ሉያ: ለታረደው ጌታ
በምን ልመልሰው: እኔ የሱን ውለታ?
አሜን
ሰማያዊ ጸጋ: የማርያም ልጅ
በመስቀሉ ፀዳ: የሲዖል ደጅ
ባንተ ቦታ ያርጉኝ: ይስቀሉኝ ጌታዬ
ስቃይክን ልካፈል: ባለውለታዬ - ባለውለታዬ
ሰላም አማን አርጋያት: አገራችንን
አዛኝቷ ማርያም: እናታችን
አደራሽን ድንግል: የጌታዬ እናት
አስታርቂን ከጌታ: ስንፀልይ ምህረት
አሜን
ኢትዮጵያ ተረበፅዕ ይደውዕያ
ሀበእግዚዓብሔር ሃሌ ሉያ
ኢትዮጵያ ተረበፅዕ ይደውዕያ
ሀበእግዚዓብሔር ሃሌ ሉያ



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Arifzefen Singles Collection, Vol. I
Album Arifzefen Singles Collection, Vol. I
date de sortie
28-02-2014




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.