Teddy Afro - Olan Yizo paroles de chanson

paroles de chanson Olan Yizo - Teddy Afro



ኦላን ይዞ
ማኩረፍ ቂም ማዘሌ
በዚህ አለም ስኖር ምን ረዳኝ ለኔ
ላሳርፋት ነፍሴን
ወደ ፍቅር ቤት ልጋበዘው ራሴን
ኦላን ይዤ አላፍርም
ይህንን አውቃለሁ
ወደ ፍቅር ልሂድ
ምን እጠብቃለሁ
ኦላ እንደሲዳማ
መገኖ ካልን ጌታ
ይሰማናል ከላይ
የታረቅን ለታ
ወደ ፍቅር ጉዞ ...ተያይዞ
ቂምን ከሆድ ሽሮ ... ኦላን ይዞ
አዝማች
ኦላን ይዞ
ኦላን ይዞ
ትርጉም
ተመመ ሠራዊቱ
የፍቅር አርማ ነው ምልክቱ
ሰልፉን ስታይ ነፍሴ
ወደ ፍቅር ቤት ልጋብዘው እራሴን
ኦላን ይዤ አላፍርም
ይህንን አውቃለሁ
ወደ ፍቅር ልሂድ
ምን እጠብቃለው
ኦላ እንደ ሲዳማ
መገኖ ካልን ጌታ
ይሰማናል ከላይ
የታረቅን ለታ
ወደ ፍቅር ጉዞ ...ተያይዞ
ቂምን ከሆድ ሽሮ ... ኦላን ይዞ
አዝማች
ኦላን ይዞ 4x
ኦላን ይዞ
ሒድ ሒድ ሒድ ይለኛል 2x
ያዝናል ኤሎ... 4x
ኦላ መገኖ ካልን ዋቅ (ዋቀዩ)
ኦላ መገኖ ኤሎሔ ጌታ
ይሰማል ከላይ የታረቅን ለታ
ኦላን ይዤ አላፍርም
ይህንን አውቃለው
ወደ ፍቅር ልሂድ
ምን እጠብቃለው
ቂም ይዞ ማዝገሙ
ላቃታት ሕይወቴ
ሰተት ብለህ ግባ
ንጹ ፍቅር ቤቴ
ሰት ሰተት ...



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Ethiopia
Album Ethiopia
date de sortie
02-05-2017




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.