Текст песни _4 - Aster
ሙብ
ሙብ
አበባ
እንደ
ድሮችን
2
ሆዴ
ተለመለኝ
እንሁን
አብረን
በሰባራ
ፎሌ
ውሃ
አይጠለቅም
በሰባራ
ፎሌ
ውሃ
አይጠለቅም
እኔ
እወድሃለሁ
ያንተን
ግን
አላውቅም
(2)
ለመድክ
ወይ
ፍቅሬ
አንተ
አንጀቴ
ሆይ
ፍቅር
ከእኔ
ሌላ
ተስማማህ
ወይ
ፍቅርን
ለኔ
ትተህ
ስትሄድ
ወደ
ሌላ
ትንሽ
ተሰቃየሁ
እህልም
ሳልበላ
በጣም
ተሰቃየሁ
እህልም
ሳልበላ
አንጀቴ
ተቆርጦ
ከሆዴ
ከወጣ
እንግዲህ
ሃኪሙ
ምን
ሊቀጥል
መጣ
በሰባራ
ፎሌ
ውሃ
አይጠለቅም
እኔ
እወድሃለሁ
ያንተን
ግን
አላውቅም
ያንተ
ወረት
ላንተ
ከመሰለህ
መልካም
(2)
አፈቅራለሁ
ሌላ
እኔን
አይጨንቀኝም
እወዳለሁ
ሌላ
ወሄድ
አያቅተኝም
በሰባራ
ፎሌ
ውሃ
አይጠለቅም
(2)
እኔ
እወድሃለሁ
ያንተን
ግን
አላውቅም
(...
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.