Gigi - Gomelaleye текст песни

Текст песни Gomelaleye - Gigi



️ጎምላልየ️
እንዴት ልቻል ህመሙን
የልብን ናፍቆት ጭንቀቱን
አንተ አለህኝ ብየ
ሌላ አላስብም ሸግየ
ፍቅር አለኝ ከልቤ
ያሰቀመጥኩልህ ተርቤ
ታዲያ አትመጣም ወይ
ላንተ እንዲህ ስሰቃይ
ሀገር ሀገር አይቶ ይፍረደኝ
ፍቅር ፍቅር አንገበገበኝ
ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላላው
ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላላው
አይንህን ሳላየው ድምፅህን ሳልሰማው
እንዴት ጥዬው ልሂድ ይሄንን ከተማ
ተው በሉት ይሄን ሰው ምከሩት ይሄን ሰው
ልቤን በፍቅር እሳት አቀጣጠለው
እንዴት ልቻል ህመሙን
የልብን ናፍቆት ጭንቀቱን
አንተ አለህልኝ ብየ ሌላ አላስብም ሸግየ
ፍቅር አለኝ ከልቤ ያሰቀመጥኩልህ ተርቤ
ታዲያ አትመጣም ወይ ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ሀገር ሀገር አይቶ ይፍረደኝ
ፍቅር ፍቅር አንገበገበኝ
ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላላው
ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላላው
እሰቲ ናናና እየው
ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላላው
ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላልየ ጎምላላው



Авторы: Ejigayehu Shibabaw


Gigi - Gold & Wax
Альбом Gold & Wax
дата релиза
16-05-2006




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.