Текст песни Eyerusalem - Jossy Kassa
አምላክ
ሰውን
ሰራ
መልኩን
ፈለገና
አብሮት
እንዲኖር
ፍቅር
ያዘውና
የሰው
ልጅ
አመፀ
ልቡን
አደንድኖ
አውቆ
እንዳልሰማ
ጆሮ
ዳባ
ብሎ
የአምላክ
ዓላማ
ሰውን
ሲፈጥር
ምድርን
ገዝቶ
እንዲኖር
አትንካ
ያለውን
ፍሬን
ሲበሉ
ባለመታዘዝ
ከእርሱ
ተጣሉ
ኢየሩሳሌም
፥ ኢየሩሳሌም
ሆይ
ፍቅር
ግድ
አለው
ሞቶ
ሊያድናት
መጥቶ
ሊወስዳት
አጭቷት
ሄደ
እንድትዘጋጅ
ጊዜ
ቢሰጣት
ውበቷ
ጠፋ
ይባስ
ተካደ
ኢየሩሳሌም
ኢየሩሳሌም
ሆይ
አዝ፦
ኢየሩሳሌም
ሆይ
(ኢየሩሳሌም፡
ሆይ)
ኢየሩሳሌም
ሆይ
ኢየሩሳሌም
ሆይ
(ኢየሩሳሌም፡
ሆይ)
የሃይማኖት
ቤት
አንቺን
ለሚያይ
ወገኛ
ግብዝ
ፈሪሳዊ
በአንደበትሽ
ታከብሪዋለሽ
ልብሽ
እርቆ
አንቺ
አስመሳይ
ኢየሩሳሌም
ኢየሩሳሌም
ሆይ
አንድ
አካል
አርጐ
ሰርቶሽ
ነበረ
ጐራ
ለይተሽ
ፈራርሰሽ
የቀድሞ
መልክሽ
ውበትሽ
የለም
ተይ
ተመለሺ
ሳይለይሽ
ኢየሩሳሌም
፥ ኢየሩሳሌም
ሆይ
አዝ፦
ኢየሩሳሌም
ሆይ
(ኢየሩሳሌም፡
ሆይ)
ኢየሩሳሌም
ሆይ
ኢየሩሳሌም
ሆይ
(ኢየሩሳሌም፡
ሆይ)
አምላክ
አለቀሰ
ተረሳሁኝ
ብሎ
ጅራፉን
አነሳ
ቤቱ
ተመሳቅሎ
መች
እንዲህ
አበጀሽ
ተለውጧል
መልክሽ
ቀናተኛ
ነው
ጌታ
ሌላ
ያሰኘሽ
ለታ
እወድሽ
የለም
ወይ
ሙሽራዬ
ሆይ
ተውበሽ
ጠብቂኝ
መጽዳትሽን
ልይ
መጥቼ
እንደወስድሽ
ወደኔ
ተመለሺ
እኔ
ቅዱስ
ነኝና
ተነሽ
ደሜን
እዪና
የት
ነው
ያለሽው
(ሙሽራይቱ)
ናፍቆሻል
እርሱ
(ሙሽራይቱ)
በይ
ተዘጋጂ
(ሙሽራይቱ)
ደርሷል
ሰዓቱ
(ሙሽራይቱ)
ነቅተሽ
ጠብቂው
(ሙሽራይቱ)
በንጹህ
ሕይወት
(ሙሽራይቱ)
የአንቺ
ትጉነት
(ሙሽራይቱ)
የእርሱ
ፍጥነት
(ሙሽራይቱ)
ምፅአቱ
ቀርቧልና
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.