Текст песни Amalaje - Meskerem Getu
በቅድሚያ
፡ ነብያት
፡ የተናገሩለት
ስለእርሱ
፡ ሚያወራ
፡ መጽሐፉ
፡ ቢገለጥ
እግዚአብሔርም
፡ አለ
፡ ልጄ
፡ እርሱ
፡ ነው
፡ ስሙት
እናቱ
፡ ማርያምም
፡ ሚላችሁን
፡ አድምጡ
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ሌሎች
፡ ፍጥረታቶች
፡ አማላጅ
፡ ሚባሉ
እስቲ
፡ እንያቸው
፡ መስቀል
፡ ላይ
፡ ከዋሉ
በቀራኒዮ
፡ መስቀል
፡ የሞተው
፡ ስለእኛ
ኢየሱስ
፡ ብቻ
፡ ነው
፡ የሰው
፡ ልጅ
፡ መዳኛ
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
እውነትና
፡ ሕይወት
፡ ሰላም
፡ መንገድ
፡ ነኝ
፡ ያለው
በእርሱ
፡ በቀር
፡ ወደአብ
፡ ሚሄድ
፡ ኧረ
፡ እስቲ
፡ ማነው
እግዚአብሔር
፡ አብ
፡ የሰውን
፡ ልጅ
፡ ይጠራዋልና
በሚያድነው
፡ በኢየሱስ
፡ ይዳን
፡ ይመንና
ይዳን
፡ ይመንና
ይዳን
፡ ይመንና
ይዳን
፡ ይመንና
ይዳን
፡ ይመንና
በቅድሚያ
፡ ነብያት
፡ የተናገሩለት
ስለእርሱ
፡ ሚያወራ
፡ መጽሐፉ
፡ ቢገለጥ
እግዚአብሔርም
፡ አለ
፡ ልጄ
፡ እርሱ
፡ ነው
፡ ስሙት
እናቱ
፡ ማርያምም
፡ ሚላችሁን
፡ አድምጡ
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
አማላጄ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
ኢየሱሴ
፡ ነው
1 Yene Neger
2 Hiwoten Fewise
3 Mine Alegne
4 Temechetogne Newe
5 Fikere
6 Ayzoh
7 Layetewogne Kale Gebetual
8 Amanuel
9 Tewelede Endegena
10 Tibebin Yemitesete
11 Lene Memotune
12 Eketelihalehu
13 Amalaje
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.