Текст песни Ayzoh - Meskerem Getu
ነገን ፡ ነገን ፡ ስታይ ፡ ቢጨልምብህ
በተስፋ ፡ ተራመድ ፡ እራዕይ ፡ ይኑርህ
ነገን ፡ ነገን ፡ ስታይ ፡ የጨለምብህ
በተስፋ ፡ ተራመድ ፡ እራዕይ ፡ ያለህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
ሥራ ፡ ብታጣ ፡ ገንዘብ ፡ ቢጠፋ
ቢጨልምብህ ፡ አይዞህ
ሚረዳህ ፡ አጥተህ ፡ ብቻህን ፡ ብትሆን
ተስፋ ፡ ባይኖርህ ፡ አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
ሥራ ፡ ብታጣ ፡ ገንዘብ ፡ ቢጠፋ
ቢጨልምብህ ፡ አይዞህ
ሚረዳህ ፡ አጥተህ ፡ ብቻህን ፡ ብትሆን
ተስፋ ፡ ባይኖርህ ፡ አይዞህ
አስሩን ፡ ስታስብ ፡ ሚሰማህ ፡ እንዳነስህ
ከሁሉ ፡ የበታች ፡ የሆንክ ፡ የመሰለህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
ልዩ ፡ የሆነ ፡ ችሎታ ፡ አለህ
ተነስ ፡ ታገል ፡ አይዞህ
ከማንም ፡ አታንስ ፡ ይኸው ፡ ራስህም
ብቃት ፡ እኮ ፡ አለህ ፡ አይዞህ
መስራት ፡ ማችልበት ፡ ምንም ፡ ምክኒያት ፡ የለ
ጠንክረህ ፡ ብትሰራ ፡ ብዙ ፡ ታጭዳለህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
የረፈደብህ ፡ እየመሰልህ
ትተክዛለህ ፡ አይዞህ
በዚህ ፡ ጉብዝናህ ፡ በሙሉ ፡ ኃይልህ
መራመድ ፡ ጀምር ፡ አይዞህ
አንድ ፡ ቀን ፡ ያልፋል
አንድ ፡ ቀን ፡ ያልፋል
አንድ ፡ ቀን ፡ ያልፋል
የወደደ ፡ ያከበረ ፡ ያፈቀረ
አምላክ ፡ አለህ ፡ አለህ
የወደደ ፡ ያፈቀረ ፡ ያከበረ
አምላክ ፡ አለህ ፡ አለህ

Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.