Текст и перевод песни Meskerem Getu - Lene Memotune
Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Lene Memotune
Lene Memotune
ተስፋ
ሰጥቶኝ
ሄደ
የርስቴን
መያዣ
Your
love
is
the
anchor
that
keeps
me
grounded.
መንፈሱን
ላከልኝ
ለሕይወቴ
ማደሻ
You
gave
me
hope,
a
reason
to
live.
የዘለዓለም
ሕይወት
ማግኛ
መንገዱን
You
showed
me
the
way
to
eternal
life,
አሳይቶኝ
ሄዷል
ለእኔ
መሞቱን
By
dying
for
me.
አዝ፦
ለእኔ
መሞቱን
፤ ለእኔ
መሞቱን
(፬x)
Oh,
you
died
for
me
በምድር
እስካለሁ
እስካሁን
ድረስ
As
long
as
I'm
on
this
earth,
ሳዝን
የሚያበረታኝ
እምባዬን
ሚያብስ
Your
love
will
comfort
me
and
dry
my
tears.
በርስቴ
መያዣ
በታሰብኩበት
I
will
remember
your
sacrifice,
ዘለዓለም
እኖራለሁ
በእርሱ
መጽናናት
And
find
solace
in
your
embrace.
አዝ፦
ለእኔ
መሞቱን
፤ ለእኔ
መሞቱን
(፬x)
Oh,
you
died
for
me
አሁን
አውቄያለሁ
የሚረባኝን
Now
I
know
who
my
shepherd
is,
በኑሮዬ
ሁሉ
ላይ
መሾም
ያለብኝን
The
one
who
guides
me
through
life.
የእኔ
መጀመሪያ
ብሎም
መጨረሺያዬ
You
are
my
beginning
and
my
end,
ከምንም
ከማንም
በላይ
ኢየሱስ
ነው
ጌታዬ
(፪x)
Jesus,
my
Lord
above
all.
ዘላቂ
ላልሆነው
ለጊዜያዊው
ደስታ
I
will
not
give
myself
to
temporary
pleasures,
እራሴን
አላቀርብም
ለሚያልቀው
በዋይታ
Or
waste
my
life
on
things
that
will
fade.
በመጠበቂያዬ
ላይ
እርሱን
እጠብቃለሁ
I
will
wait
for
you,
my
Savior,
አይቀርም
ይመጣል
ጌታን
አምነዋለሁ
For
I
know
you
will
return.
አዝ፦
ለእኔ
መሞቱን
፤ ለእኔ
መሞቱን
(፬x)
Oh,
you
died
for
me
አሁን
አውቄያለሁ
የሚረባኝን
Now
I
know
who
my
shepherd
is,
በኑሮዬ
ሁሉ
ላይ
መሾም
ያለብኝን
The
one
who
guides
me
through
life.
የእኔ
መጀመሪያ
ብሎም
መጨረሺያዬ
You
are
my
beginning
and
my
end,
ከምንም
ከማንም
በላይ
ኢየሱስ
ነው
ጌታዬ
(፪x)
Jesus,
my
Lord
above
all.
Оцените перевод
Оценивать перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.