Текст песни
ይድረስ
ለምወድሽ
እጅግ
ለምታምሪው
ይድረስ
ላይኔ
ቆንጆ
ይህን
ለምትሰሚው
የውስጤን
በደብዳቤ
እንዲህ
ብዬ
ፃፍኩት
ግን
ፖስታውን
ትቼ
በዜማዬ
አሸግኩት
ከአልማዝ
ከእንቁ
በላይ
መልእክቴ
ይበልጣል
ወረቀት
ተቀዳጅ
ነው
እንዴት
ይታመናል?
ስለዚህ
ደብዳቤዬን
ፅፌ
እንደጨረስኩት
ፖስታውን
ተውኩና
በሙዚቃው
ላኩት
ሰው
የለም
እንዳንቺ
ልቤ
የወደደው
ሲነጋም
ሲመሽም
አንቺን
ነው
′ማስበው
እውነቱን
ሳልናገር
ሁሌ
ከምትርቂኝ
እንግዲህ
እጠብቃለሁ
ምን
እንደምትይኝ
ኤይ
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
ይድረስ
ለኔ
ቆንጆ
ይድረስ
ለኔ
ውብ
ሳይሽ
ዋልኩኝና
አደርኩኝ
ሳልም
ማየቱስ
ምን
ሊያደርግልኝ
ማለሙም
ትርፍ
የለው
ባገኝሽ
ነው
እንጂ
ልቤን
የእውነት
ደስ
የሚለው
እንዳልኩሽ
መልእክቴ
ከአልማዝ
ይበልጣል
የፍቅር
ቃላት
በምን
ዋጋው
ይተመናል?
ስለዚህ
ደብዳቤዬን
ፅፌ
እንደጨረኩት
ፖስታውን
ተውኩና
በሙዚቃው
ላኩት
ሰው
የለም
እንዳንቺ
ልቤ
የወደደው
ሲነጋም
ሲመሽም
አንቺን
ነው
'ማስበው
እውነቱን
ሳልናገር
ሁሌ
ከምትርቂኝ
እንግዲህ
እጠብቃለሁ
ምን
እንደምትይኝ
ኤይ
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
(ና-ና-ና)
አማሌሌሌሌሌሌሌ
ናናዬ
(ና-ና-ና)
መልሱን
ልከሽልኝ
ልዳነው
ከ
ስቃዬ
(ና-ና-ና)
ሽኮሪናናናናናናናና
ናናዬ
(ና-ና-ና)
ደብዳቤዬን
ላኩት
በዚህ
ሙዚቃዬ
(ና-ና-ና)
ሰው
የለም
እንዳንቺ
ልቤ
የወደደው
ሲነጋም
ሲመሽም
አንቺን
ነው
ማስበው
እውነቱን
ሳልናገር
ሁሌ
ከምትርቂኝ
እንግዲህ
እጠብቃለሁ
ምን
እንደምትይኝ
ኤይ
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
(ኤይ-ኤይ-ኤይ)
እንግዲህ
እጠብቃለሁ
ምን
እንደምትይኝ
ኤይ
1 Cherekan
2 Degime
3 Nege Yet Yihedal
4 Yesew Qine
5 Drop It Again
6 Anchin New
7 Ade Dorze
8 Gamo Dare
9 Get to Work
10 Yidres
11 Bye Bye
12 The Mad Shepards
13 Piyasa Lay
14 Kenenise
15 Lingerish
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.