Rophnan - Kenenise текст песни

Текст песни Kenenise - Rophnan



ልቤ ተመልሷል
ልቤ ተመልሷል
ከቤቱ ገብቷል
ከቤቱ ገብቷል
ልቤ ተመልሷል
ልቤ ተመልሷል
ከቤቱ ገብቷል (ከቤቱ ገብቷል)
ከቤቱ ገብቷል (ከቤቱ ገብቷል)
እውነቱን ባገግኘው ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ
አሻም አሻም አሻም ፈረሴ
አሻም አሻም አሻም ፈረሴ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ (ኤይ)
አሻም አሻም አሻም ፈርዲኮ
አሻም አሻም አሻም ቡሎኮ
እግሬ አርቆ ይወስደኝና
ናፍቆትሽ ይመልሰኛል እንደገና
ያንን በረዶውን ቢጥል ከልቤ
ትዝታሽ ማታ ይደምናል ከሃሳቤ
አለማወቄን መች አውቀው ነበር
ሆና እንጂ እውነት መሬት ማትቀር ነገር
ተመለስኩኛ ካንቺው ከቤቴ
አድርጎሻል አንዴ ነሽና ርስቴ
እውነቱን ባገግኘው ሮጣ ገባች ነፍሴ (እውነቱን ባገግኘው ሮጣ ገባች ነፍሴ)
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ (ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ)
መጣው ተመልሼ
ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነፍሴ (ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነፍሴ)
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ (ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ)
መጣው ተመልሼ
ፉዲካ!
እሽክም እሽክም እያልኩኝ (እሽክም እያልኩኝ)
ወዳንቺ ስመለስ (ወዳንቺ ስመለስ)
አዎን ፈርቼ ነበር (ፈርቼ ነበር)
ዓይንሽን እስካይ ድረስ (እስካየው ድረስ)
በጽናት ላቆየሽኝ (ላቆየሽኝ)
ለጠበቅሺው ቤት (ለጠበቅሺው ቤት)
ሴትን አክሊል ደፍተሻል (አክሊል ደፍተሻል)
ባወሩብሽ ፊት (ኤይ-እዬ)
ትነግሪው ነበረ አውቃለው (ኮቱ ማሎ)
አንቺ ሴት ፀሎትሽ ከባድ ነው
ከልቤ ያነገሰሽ ለቅሶ
አመጣኝ መልሶ
እውነቱን ባገግኘው ሮጣ ገባች ነፍሴ (እውነቱን ባገግኘው ሮጣ ገባች ነፍሴ)
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ (ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ)
መጣው ተመልሼ
ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነፍሴ (ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነፍሴ)
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ (ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነፍሴ)
መጣው ተመልሼ
ፉ-ፉ-ፉ ፉዲካ!
(ሮፍናን ፎሌ)
(አሻም አሻም)
(አሻም አሻም አሻም)
(አሻም አሻም አሻም)
(አሻም አሻም አሻም)
(አሻም)
(አሻም)
(አሻም)
(አ-አ ኤ-ኤ)
(አሻም አሻም አሻም)
(አሻም አሻም አሻም)
(ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነፍሴ)
(አሻም አሻም አሻም)
(ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ)
(አሻም አሻም)



Авторы: Rophnan


Rophnan - Reflection
Альбом Reflection
дата релиза
17-05-2018


Еще альбомы
Исполнитель Rophnan, альбом Tesfa
2021
все альбомы


Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.