Текст песни
በቅርበት
እሶን
አላቃት
የልቤ
ጎደኛ
አይደለች
ሁሌም
ግን
ለኔ
ልዩ
ነች
ድንገት
መንገድ
ሳገኝት
በትንሹ
ጎጉቼ
እያየዋት
ዛሬም
ግን
ለኔ
ልዩ
ነች
አንድ
ቀን
ሳላስበው
ብታየኝ
በጨረፍታ
ልቤን
ሙቀት
ተሰማው
ቆንጅየዋ
ልጅ
ተረታ
ደፍሬ
ተጠግቻት
መላ
እካሎን
እያየው
ዞር
ብላ
ምነው
ብትለኝ
አሁን
ምንድን
ነው
ማወራው
አንድ
ብዬ
አየሆት
ሁለት
ብዬ
ተመኘሆት
ሥስት
ብዬ
ላናግራት
ስሞክር
ትታኝ
ሄደች
ቆሜ
እኔ
ስግደረደር
|2|
ከዋክብት
ጨረቃን
ከበዋት
ልክ
እንደሚያደምቆት
ኦኦ
እሶም
እንደዛ
ናት
በጣም
በድቅድቅ
ጨለማ
ልክ
እንደምትበራ
ሻማ
ኦኦኦ
ልዩ
ሚስጥር
ናት
አንድ
ብዬ
አየሆት
ሁለት
ብዬ
ተመኘሆት
ሥስት
ብዬ
ላናግራት
ስሞክር
ትታኝ
ሄደች
ቆሜ
እኔ
ስግደረደር
|2|
በቅርበት
እሶን
አላቃት
የልቤ
ጎደኛ
አይደለች
ሁሌም
ግን
ለኔ
ልዩ
ነች
ድንገት
መንገድ
ሳገኝት
በትንሹ
ጎጉቼ
እያየዋት
ዛሬም
ግን
ለኔ
ልዩ
ነች
አንድ
ቀን
ሳላስበው
ብታየኝ
በጨረፍታ
ልቤን
ሙቀት
ተሰማው
ቆንጅየዋ
ልጅ
ተረታ
ደፍሬ
ተጠግቻት
መላ
እካሎን
እያየው
ዞር
ብላ
ምነው
ብትለኝ
አሁን
ምንድን
ነው
ማወራው
አንድ
ብዬ
አየሆት
ሁለት
ብዬ
ተመኘሆት
ሥስት
ብዬ
ላናግራት
ስሞክር
እሶም
ሄደች
ቆሜ
እኔ
ስግደረደር
|2|
ተፈጥሮዋ
ልዩ
ነው
የሶስ
ውበት
ይደንቃል
ኦኦ
ያያት
ሁሉ
ይመኛታል
መአዛዋ
ፈዋሽ
እኔን
ደግሞ
ግኖ
ልሁን
ዛሬ
እይኖን
ልየው
ደፍሬ
አንድ
ብዬ
አየሆት
ሁለት
ብዬ
ተመኘሆት
ሥስት
ብዬ
ላናግራት
ስሞክር
ትታኝ
ሄደች
ቆሜ
እኔ
ስግደረደር
|4|
1 Hagerigna
2 Ayne Lay New
3 Tefa Maninete
4 123
5 Anchin Biye
6 Fantaye
7 Kezi Alem
8 Yesew Nesh
9 Endet Yidinal
10 Birr Indaygezash
11 Sint New
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.