Sami Dan - Endet Yidinal текст песни

Текст песни Endet Yidinal - Sami Dan



ዛሬ ሀይለኛ ነኝ ብሎ ሰዉ ተመካ በክንዱ
ሀይሉን ባሳረፈ ቁጥር ደካሞች ተጎዱ
ቀን ጠብቆ ደግሞ ሲጥለዉ
እሱም በሌሎች እጅ ይወድቃል
አየር እያጠራት ነብሱ በፀፀት ይጮሀል
ማንም ቋሚ የለም በምድር ላይ
ሁሉም መጨረሻዉ የሞት ሲሳይ
ፍርዱን የሚጠብቅ ቃል ነዉ ከበላይ(ኦዉኦዋ)
ሰዉ በመጥፎ ያደፈዉ ህሊናዉ
እየደጋገመ ሲያሳምመዉ
መዉጫ መግቢያ መተንፈሻ ሲያሳጣዉ
ኦኦ እንዴት ይድናል
ህሊና ሲታመም
ኦኦ በምን ይድናል
እዉነት ስትቆጣ
ኦኦ እንዴት ይድናል
ቀን ተብቆ ሲጥል
ኦኦ በምን ይድናል
አሉ ጥቂት ሰዋች የዘየዱ
ሁሉም ያልፋል ብለዉ የተረዱ
ካለቻቸዉ ላይ ቀንሰዉ ሌሎችን የረዱ
ቡህብረት ከሰዋች ጋር የሚሰሩ
ችግርን ተነጋግረዉ የሚፈቱ
ክፋትን በደግነት ሁሌም የሚረቱ
ማንም ቋሚ የለም በምድር ላይ
ሁሉም መጨረሻዉ የሞት ሲሳይ
ፍርዱን የሚጠብቅ ቃል ነዉ ከበላይ(ኦዉኦዋ)
ሰዉ በመጥፎ ያደፈዉ ህሊናዉ
እየደጋገመ ሲያሳምመዉ
መዉጫ መግቢያ መተንፈሻ ሲያሳጣዉ
ኦኦ እንዴት ይድናል
ህሊና ሲታመም
ኦኦ በምን ይድናል
እዉነት ስትቆጣ
ኦኦ እንዴት ይድናል
ቀን ተብቆ ሲጥል
ኦኦ በምን ይድናል
እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት ይድናል
በምን በምን በምን በምን ይድናል
እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት ይድናል
በምን በምን በምን በምን ይድናል
ኦኦ እንዴት ይድናል
ህሊና ሲታመም
ኦኦ በምን ይድናል
እዉነት ስትቆጣ
ኦኦ እንዴት ይድናል
ቀን ተብቆ ሲጥል
ኦኦ በምን ይድናል



Авторы: Getaneh Bitew


Sami Dan - Asira Andu Getsoche
Альбом Asira Andu Getsoche
дата релиза
25-04-2019




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.