Текст песни Kezi Alem - Sami Dan
የኑሮ
ውጣውረድ
ደርሶ
ሲይዘኝ
በሆነው
ባልሆነው
እያስጨነቀኝ
በሀሳብ
ሩቅ
ሄጄ
ስንቱን
እኔ
ሳስስ
ያው
አንቺ
ላይ
አርፋለው
ደርሼ
ስመለስ
ፍፁም
ሰላም
አለ
ከአይኖችሽ
ላይ
ሁሌም
የሚያደርገኝ
አንቺን
ብቻ
እንዳይ
ቀን
ልክ
እንደ
ፀሃይ
ማታ
እንደጨረቃ
አይኖችሽ
ያዩኛል
በስስት
በሲቃ
ደሞ
የሳቅሽ
ከኔ
ላይ
ሚጋባው
ደርሶ
እያሳቀኝ
ልቤን
የሚያሞቀው
ምን
አይነት
ስጦታ
ነሽ
አንቺ
ልጅ
ለነፍሴ
እንድወድሽ
ያደረግሽኝ
ልክ
እኔ
እንደራሴ
ከዚህ
አለም
አንቺ
ብቻ
ትበቂኛለሽ
ከዚህ
አለም
አንቺ
ብቻ
ትበቂኛለሽ
በጄ
ላይ
ያለው
ሁሉ
ቢጠፋ
ቢወድም
አይጨንቀኝም
አንቺ
ብቻ
አንቺ
ብቻ
ሙሉ
ማንነቴን
ተቀብለሽኛል
ይህ
ቀርቷል
ይህ
ጎሏል
መቼ
ብለሽኛል
ማመን
እስኪያቅተኝ
ከጎኔ
የሆንሽ
ስንቱን
የኔን
ጭንቀት
ችግሬን
ገደልሽ
እኒያ
ውብ
ቃሎችሽ
ከነብይ
ሚመስሉት
ገዳዳ
ሀሳቤን
ስንት
ጊዜ
አቃኑት
ስንት
ድካሞቼ
ፍሬ
እንዲያፈሩ
እየተንከባከብሻቸው
ካንቺው
ጋር
ነበሩ
በጣም
የሚገርመኝ
ድንቅ
ሀሳቦችሽ
ቢኖሩት
ቢኖሩት
ማይጠገብ
ፍቅርሽ
ከፍጥረታት
ልቆ
ውበትሽን
አያለው
ሁሌ
ምፈልገው
ካንቺው
ጋር
መኖር
ነው
ከዚህ
አለም
አንቺ
ብቻ
ትበቂኛለሽ
ከዚህ
አለም
አንቺ
ብቻ
ትበቂኛለሽ
በጄ
ላይ
ያለው
ሁሉ
ቢጠፋ
ቢወድም
አይቆጨኝም
አንቺ
ብቻ
አንቺ
ብቻ
ፍቅር
ይተርፈኛል
ካንቺ
ጋራ
ስሆን
ችግር
ምናባቱ
የመንፈስ
ብርሃን
አይሆንም
ከዚህ
አለም
አንቺ
ብቻ
ትበቂኛለሽ
ከዚህ
አለም
አንቺ
ብቻ
ትበቂኛለሽ
በጄ
ላይ
ያለው
ሁሉ
ቢጠፋ
ቢወድም
አይቆጨኝም
አንቺ
ብቻ
አንቺ
ብቻ
1 Hagerigna
2 Ayne Lay New
3 Tefa Maninete
4 123
5 Anchin Biye
6 Fantaye
7 Kezi Alem
8 Yesew Nesh
9 Endet Yidinal
10 Birr Indaygezash
11 Sint New
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.