Текст песни Hagerigna - Sami Dan
የዚህ
ዘመን
ሰው
ነኝ
እዚች
ምድር
ምኖር
ከሰው
ዘር
መገኛ
ሆኜ
ነፀብራቋ
ማንነቴ
ሁሉ
ሀገርኛ
ሀገርኛ
ሀገርኛ
ሁሉም
ባገርኛ
ሀገርኛ
ሀገርኛ
ሁሉም
ባገርኛ
አለም
ተከፋፍላ
ሁሉም
በያገሩ
ከነባህላቸው
ባሉበት
ሲኖሩ
እኔም
አንዱ
ሆኜ
ከነማንነቴ
የሌላን
ሳልነካ
ኖርኩኝ
እንደ
ቤቴ
ሀ
ሀ
ሀ
ሀ
ከነነፃነቴ
ሀ
ሀ
ሀ
ሀ
ባህሌ
ውበቴ
ስጨፍር
ስዝናና
ሁሉም
ባገርኛ
ስጣላም
ስታረቅ
ሁሉም
ባገርኛ
ሰላምታዬም
አክብሮቴም
ሁሉም
ባገርኛ
ሀገርኛ
ሀገርኛ
ሁሉም
ባገርኛ
የሀገሬ
ሰው
በቅኝ
ያልተገዛ
አለው
ብዙ
ታሪክ
ከአፈሩ
የበዛ
ተጣልተው
ማይችሉት
በፍቅር
የሚያስሩት
ከነሱ
አንዱ
ነኝ
ሀበሽ
የተባልኩት
ሀ
ሀ
ሀ
ሀ
ቀርበው
የማይርቁት
ሀ
ሀ
ሀ
ሀ
ሁልጊዜም
የሚያምኑት
ጋብቻዬም
አይ
ለቅሶዬም
ሁሉም
ባገርኛ
የማጌጠው
የምለብሰው
ሁሉም
ባገርኛ
ፉከራዬም
ሽለላዬም
ሁሉም
ባገርኛ
ሀገርኛ
ሀገርኛ
ሁሉም
ባገርኛ
(Oromiffa)
ፊደሉም
የኔው
ነው
ቋንቋውም
የራሴ
ከኔ
ጋራ
አድጓል
ተጣብቆ
ከነፍሴ
ማሙሽና
ሚሚ
አለ
ሚጫወቱት
ከእናት
ከአባታቸው
ከአያት
የወረሱት
ሀ
ሀ
ሀ
ሀ
ሁሌም
የማይረሱት
ሀ
ሀ
ሀ
ሀ
አድገው
ሚናፍቁት
ኩኩሉ
፣ አባሮሽ
ሁሉም
ባገርኛ
እቴ
ሜቴ
፣ በዛ
በበጋ
ሁሉም
ባገርኛ
ሆያሆዬ
፣ አበባይሆሽ
ሁሉም
ባገርኛ
ሀገርኛ
ሀገርኛ
ሁሉም
ባገርኛ
ሀገርኛ
ሀገርኛ
1 Hagerigna
2 Ayne Lay New
3 Tefa Maninete
4 123
5 Anchin Biye
6 Fantaye
7 Kezi Alem
8 Yesew Nesh
9 Endet Yidinal
10 Birr Indaygezash
11 Sint New
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.