Текст песни Ambassel - Sami Dan
አምባሰል
አምባሰል
ነው
ቤቴ
ነብሴ
ለሰለሰች
በድምፆችሽ
ቃና
ክራር
ሲደረደር
ሲመታ
በገና
ከሠማያት
ሠማይ
መንጥቃ
ወስዳኝ
ጉድፌን
አጠራች
ልቦናን
ሰታኝ
ፍቅር
እንዳይጠፋን
መንገዱን
ስተን
ከፊት
እየመራህ
አንተው
አሳየን
ሠው
የፊቱን
ትቶን
ከኋላ
እየቀረ
መያያዝ
አቅቶት
ስንቴ
ተቸገረ
አምባሰል
ነው
ቤቴ
አክሱም
ላሊበላን
ጎንደርና
ሀረር
ኦሮሞ
ደቡብም
ሱማሌና
አፋር
ከጫፋ
አንስቶን
የተገማመደው
ማንስ
ያሰረውን
ማንስ
ነው
ሚፈታው
የበራችው
ፀሀይ
ሽታዋ
እንዳይጠፋ
ፀድቃልኝ
እንዳያት
ያቺ
የኔን
ተስፋ
አስረክሻት
ነብሴን
ኩነኔ
እንዳልገባ
ሰው
አድርገኝ
ዛሬ
ለሠው
ልትረፍ
የኔ
አባ
ኤይኤ
ቀን
መ'ቶ
ቀን
ሄደ
ሠው
ቆሟል
መቼ
ተራመደ
ሚያፈርሰው
ሚያቀና
ዘንድሮ
በምን
ይለይና
ሰማ
ወይ
ፀሎትሽ
መች
ይሆን
ናፈቀኝ
ሰላምሽ
አምባሰል
ነው
ቤቴ
1 Lemindinew
2 Amsaya
3 Des Yemil
4 Wesdawalech
5 Ambassel
6 Dikmete
7 My love
8 Tsedal - Acoustic Version
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.