Текст песни




ደስ የሚል
ፍቅር ሲሞላኝ ደስታዬ ከአይኔ ላይ ሲወጣ
ተጋብቶ ከሌላው ፈገግታን ከፊቱ ላይ ሲያመጣ
ማንም ሰው እንዳይከፋው
ፀሎቴ ከላይ ላለው
ዛሬ ቀኑ ልዩ ነው
ፈቅዶ እሱ የሰጠው
ደስ የሚል ቀን ነው
ደስ የሚል
ቀን ነው
ትላን አልፏል ነገ ገና ነው
ዛሬ የሷ ልዩ ቀን ነው
ትላን አልፏል ነገ ገና ነው
ዛሬ የሱ ልዩ ቀን ነው
ትላን አልፏል ነገ ገና ነው
ዛሬ የኛ ልዩ ቀን ነው
ትላን አልፏል ነገ ገና ነው
ዛሬ የኛ ልዩ ቀን ነው
መተሳሰብ የኛ
መተባበር የኛ
አብሮ መኖር የኛ
መደጋገፍ የኛ
ፍቅር ሰላም የኛ
ጎረቤቱም የኛ
ልጅ አዋቂው የኛ
ሰው የሆነ የኛ
ቀን ነው
ደስ የሚል ቀን ነው
ቀን ነው



Авторы: Sami-dan Sami-dan



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка