Текст песни Lemindinew - Sami Dan
ለምንድነው
ሁሉን
ለማልፈታው
ቀኑን
ጠብቆማ
ለሚሆነው
ለምንድነው
የምጨነቀው
ላያልፍ
እሱ
ካለው
ስንዝር
በኔ
ላይ
ለማልጨምረው
ለምንድነው
የምጨነቀው
ያለፈኝን
ስመለከት
ስንት
አጣሁ
ከጄ
ላይ
በረከት
በቁጥር
መዝኜው
ደስታዬን
በገንዘብ
ቀይሬው
ቁጥር
አያልቅ
ቢቆጠር
አየሁት
የኔም
ደስታ
ሰጥሞ
ሲቀር
ባዶ
አርጎኝ
ከነፈ
ስጦታዬንም
ገፈፈ
ሁሉን
ለማልፈታው
ቀኑን
ጠብቆማ
ለሚሆነው
ለምንድነው
የምጨነቀው
ላያልፍ
እሱ
ካለው
ስንዝር
በኔ
ላይ
ለማልጨምረው
ለምንድነው
የምጨነቀው
ወዳጅ
አለኝ
ጓደኛ
አለኝ
ጎረቤት
ሚደርስልኝ
በሁሉም
ቦታ
በሁሉም
ሰአት
ጤና
ወቶ
ጤና
ገብቶ
ሰው
ከዋለ
ምን
ይጎላል
ሳቅ
ጨዋታ
ከኛ
እስካለ
ተፈጥሮ
አየሩ
ነፃ
ምንተነፍሰው
ባሴት
ሚሞላን
በዙሪያችን
ላይ
ያለው
ፍጥረታችንን
በደንብ
ከተረዳነው
ገና
አለ
ብዙ
እኛማ
ያልቆጠርነው
ናናናና
ያልቆጠርነው
ናናናና
ያላየነው
ናናናና
ያልቆጠርነው
ሁሉን
ለማልፈታው
ቀኑን
ጠብቆማ
ለሚሆነው
ለምንድነው
የምጨነቀው
ላያልፍ
እሱ
ካለው
ስንዝር
በኔ
ላይ
ለማልጨምረው
ለምንድነው
የምጨነቀው
ወዳጅ
አለኝ
ጓደኛ
አለኝ
ጎረቤት
ሚደርስልኝ
በሁሉም
ቦታ
በሁሉም
ሰአት
ጤና
ወቶ
ጤና
ገብቶ
ሰው
ከዋለ
ምን
ይጎላል
ሳቅ
ጨዋታ
ከኛ
እስካለ
ተፈጥሮ
አየሩ
ነፃ
ምንተነፍሰው
1 Lemindinew
2 Amsaya
3 Des Yemil
4 Wesdawalech
5 Ambassel
6 Dikmete
7 My love
8 Tsedal - Acoustic Version
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.