Текст песни Dikmete - Sami Dan
ድክመቴ
እንደብረት
ማይሰበር
በህይወት
ትግል
ማይረታ
በቃሉ
እምነት
የሚፀና
በሰው
ወሬ
ማይፈታ
ሁሌ
እንደቆምኩ
ባንድ
መስመር
ምንም
የለም
ሚያስፈራኝም
ሳሳልፈው
እንዳመጣጡ
ስቀበለው
ሁሉንም
አንዲት
ክፍተት
ሳላይ
ኖሬ
አቅሜ
ሳይደክም
እስከዛሬ
አሁን
ገና
ተገመተ
ባንቺ
ምክንያት
ተከፈተ
ልቤን
ዘልቀሽ
ስትገቢበት
ያ
ብርሀንሽ
ቢሞቀኝም
ባጣትስ
ብዬ
ያልኩት
ሀሳብ
ከፍርሀቴ
አላዳነኝም
ድክመቴ
አንቺ
ብቻ
ድክመቴ
ላንድ
ነብሴ
ነበር
የምኖረው
ቢሞላም
ባይሞላም
የለም
ምጨነቀው
ዝቅ
ቢል
ሰማዩ
ከፍ
ቢል
ምድሩ
አይበርደኝ
አይሞቀኝ
ቢታመስ
ሀገሩ
አንቺ
ግን
ስትመጪ
ሁሉም
ተቀየረ
ከኋላ
ወደፊት
የኔ
አለም
ዞረ
ድክመቴም
ተገኘ
የምዝልበት
ምክንያትም
ተገኘ
የምኖርለት
ሠው
ሁሉ
ያወራል
ዛሬ
ተደንቆ
የኔና
ያንቺን
ነገር
ሁሉ
አውቆ
ያ
ግዴለሽነቴ
አበቃ
የጨፈገገው
ኑሮዬ
ተነቃቃ
ድክመቴ
አንቺ
ሆንሺብኝ
በቃ
እንዳላጣሽ
ብዬ
ቀን
ማታ
ጥበቃ
ድክመቴ
አንቺ
ሆንሺብኝ
በቃ
ያ
ግዴለሽነቴም
በቃ
አበቃ
ድክመቴ
አንቺ
ብቻ
ድክመቴ
ፍቅር
ገባ
ቤቴ
ዘንድሮ
ብርሀን
ሞላው
ፈካ
የኔ
ኑሮ
ዛል
አልኩኝ
በቃ
ማበጥ
ቀረ
እሷ
ጋራ
ልቤ
ሄዶ
ቀረ
ፍርሀት
ሽው
አለብኝ
ጠብቆ
ባጣትስ
ብሎ
ልቤ
ተጨንቆ
በፍቅር
ጥላ
ስር
ተጠልዬ
እሷን
እሷን
እሷን
ብቻ
ብዬ
ፍቅር
ገባ
ቤቴ
ዘንድሮ
ብርሀን
ሞላው
ፈካ
የኔ
ኑሮ
ዛል
አልኩኝ
በቃ
ማበጥ
ቀረ
እሷ
ጋራ
ልቤ
ሄዶ
ቀረ
ፍርሀት
ሽው
አለብኝ
ጠብቆ
ባጣትስ
ብሎ
ልቤ
ተጨንቆ
በፍቅር
ጥላ
ስር
ተጠልዬ
እሷን
እሷን
እሷን
ብቻ
ብዬ
ድክመቴ
አንቺ
ብቻ
ድክመቴ
1 Lemindinew
2 Amsaya
3 Des Yemil
4 Wesdawalech
5 Ambassel
6 Dikmete
7 My love
8 Tsedal - Acoustic Version
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.