Текст песни Hilm Aydegemem - Teddy Afro
ህልም
አይቼ
ማታ
ከማዶ
መስኩ
ላይ
ቁጭ
ብለን
ዋርካዉ
ስር
ፍቅርን
ስንወያይ
የሚወድሽ
ልቤ
ገና
አይቶሽ
ሳይበቃዉ
በእጆችሽ
ደባብሰሽ
ልታቅፊኝ
ስል
ነቃው
ምናለ
ባልነቃስ
ከእንቅልፌ
እንዳድር
በክንድሽ
ታቅፌ
ብተኛ
ተመልሼ
እንዳልም
ለካ
አንዴ
ነዉ
ህልም
አይደገምም
የቤቴ
ጓዳ
አልጋ
አንሶላዉ
ትራሴ
አሳፍሮኝ
ካንችዉ
ዘንድ
ደስ
ሲላት
ነፍሴ
ጎኔን
ላመቻቸዉ
ስገላበጥ
ነቃው
የሚወድሽ
ልቤ
አልሞሽ
ሳይበቃዉ
አዬ
ድንገት
ነቃሁ
የናፍቆቴን
ረሃብ
ካልጠገብኩሽ
ስሜ
አይፈታም
እና
የሌሊቱ
ህልሜ
ሳልም
የእዉነቴን
ነዉ
እኔ
አላዉቅም
ዉሸት
ተይ
መጥተሽ
ደባብሽኝ
ህልሜ
እንዳይሆን
ቅዠት
ኦሆይ
ኦሆሆኦሆይ
አሃ
አሃሃሃአሃይ
አሃ
አሃሃሃአሃይ
ህልም
አይቼ
ማታ
ከማዶ
መስኩ
ላይ
ቁጭ
ብለን
ዋርካዉ
ስር
ፍቅርን
ስንወያይ
የሚወድሽ
ልቤ
ገና
አይቶሽ
ሳይበቃዉ
በእጆችሽ
ደባብሰሽ
ልታቅፊኝ
ስል
ነቃው
ምናለ
ባልነቃስ
ከእንቅልፌ
እንዳድር
በክንድሽ
ታቅፌ
ብተኛ
ተመልሼ
እንዳልም
ለካ
አንዴ
ነዉ
ህልም
አይደገምም
ጭር
ባለዉ
ሌሊት
ጨለማዉን
ጥሶ
ይመለሳል
ልቤ
ካለሽበት
ደርሶ
ቢርቅም
ቅርብ
ነዉ
ያለሽበት
ቦታ
ተኝቼ
ሳልምሽ
ምን
ተሰማሽ
ማታ
አዬ
ባክሽ
ማታ
ወፎች
ሳይንጫጩ
ሳሩ
ሳይዝ
ጤዛ
ተገኘሁ
በህልሜ
እዚህ
ተኝቼ
እዛ
ባሸለበዉ
ሰማይ
ስትናፍቂያት
ነፍሴን
ወዳንቺ
የሚያመጣኝ
ህልም
ነዉ
ፈረሴ
ኦሆይ
ኦሆሆኦሆይ
አሃ
አሃሃሃአሃይ
ኦሆይ
ኦሆሆኦሆይ
አሃ
አሃሃሃአሃይ
1 Minilik
2 Sile Fiker
3 Des Yemil Sikay
4 Tenanekegn
5 Ayzenegash Libe
6 O Africaye
7 Kelal Yihonal
8 Hilm Aydegemem
9 Tsebay Senay
10 Fiyorina
11 Chewatash
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.