Текст песни Sembere (Live) - Teddy Afro
ካካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
ካካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
አምና
ፍቅር
ጎድቶኝ
ካካል
ከልቤ
ላይ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
ደግሞ
ሌላ
አገኘኝ
አዲስ
ገላ
ለብሶ
እዩትና
ዛሬ
ካካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
ሰው
መውደድ
እርሜ
ነው
እያልኩኝ
ፎክሬ
ያንን
ጉራ
ሁላ
ገላ
ናደው
ዘሬ
ካካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
አምና
ፍቅርጎድቶኝ
ካካል
ከልቤ
ላይ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
ሳይጥፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
ደግሞ
ሌላ
አገኘኝ
አዲስ
ገላለብሶ
እዩትና
ዛሬ
ካካሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
አልደክምም
ቃሌ
ነው
እያልኩኝ
ፎክሬ
ያንን
ጉራ
ሁላ
ቀን
አራደው
ዛሬ
ያን
ጉራ
ሁላ
ጉራ
ሁላ
ያን
ጉራ
ሁላ
ትታ
ነፍሴ
ወኔዬ
ከዳኝ
ወንድነቴ
ወድቆ
ጨነቀኝ
ኩራቴ
ያን
ጉራ
ሁላ
ጉራ
ሁላ
ያን
ጉራ
ሁላ
ትታ
ነፍሴ
ወኔዬ
ከዳኝ
ወንድነቴ
ወድቆ
ጨነቀኝ
ኩራቴ
የቅብጥ
ሀሳብ
ጤዛ
ነው
ሲነጋ
ረጋፊ
ወትሮም
በአፍ
ቃል
ይፈጥናል
ቀድሞ
ተሸናፊ
ላይድን
ቃል
ብቻ
ምን
ያረጋል
ዛቻ?
ጉራ
ብቻ!
ያን
ጉራ
ሁላ
ጉራ
ሁላ
ያን
ጉራ
ሁላ
ትታ
ነፋሴ
ወኔ
ከዳኝ
ሰውነቴ
ወድቆ
ጨነቀኝ
ኩራቴ
ስማ
ስማ!
ስማ!
ስልቻ
ቀልቀሎ
ቀልቀሎ
ስልቻ
ጉራ
ብቻ!
ቦታ
ቢለዋወጥ
ወጥ
ላይጥም
ጉልቻ
ጉራ
ብቻ!
ልቤ
ዛሬም
ወድቀህ
ልትሆን
መተረቻ
ጉራ
ብቻ!
ታዲያ
ምን
አመጣው
ያንን
ሁሉ
ዛቻ
ጉራ
ነው
ካካሌ
ካካሌ
እሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
ካካል
ካካሌ
ካካሌ
እሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
ታላቅና
ታናሽ
ምላስና
ሰንበር
ጉራ
ብቻ!
ያስገምታል
ስጋ
ሞቶ
ለሚቀበር
ጉራ
ብቻ!
ወርቅ
የዘጋ
ሳጥን
ቁልፍ
የሌለው
መፍቻ
ጉራ
ብቻ!
ምን
ያረጋል
ወድቀው
አለሁ
ማለት
ብቻ
ጉራ
ነው
ካካሌ
ካካሌ
እሌ
ሳይጥፋ
ሰምበሬ
ካካሌ
ካካል
ካካሌ
ካካሌ
እሌ
ሳይጠፋ
ሰምበሬ
ካካሌ

1 Abugida Band (Intro) (Live)
2 Africaye (Live)
3 Abugida (Live)
4 Sembere (Live)
5 Emma Zend Yider (Live)
6 Ethiopia (Live)
7 Anna Nyaatu (Live)
8 Marakiye (Live)
9 Mar Eske Tuwuaf (Fiqir Eske Meqabir) (Live)
10 Feyorina (Live)
11 Aste Tewodros (Live)
12 Yaseteseral (Live)
13 Olan Yizo (Live)
14 Selam (Live)
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.