Lyrics Ayzoh - Meskerem Getu
ነገን
፡ ነገን
፡ ስታይ
፡ ቢጨልምብህ
በተስፋ
፡ ተራመድ
፡ እራዕይ
፡ ይኑርህ
ነገን
፡ ነገን
፡ ስታይ
፡ የጨለምብህ
በተስፋ
፡ ተራመድ
፡ እራዕይ
፡ ያለህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
ሥራ
፡ ብታጣ
፡ ገንዘብ
፡ ቢጠፋ
ቢጨልምብህ
፡ አይዞህ
ሚረዳህ
፡ አጥተህ
፡ ብቻህን
፡ ብትሆን
ተስፋ
፡ ባይኖርህ
፡ አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
ሥራ
፡ ብታጣ
፡ ገንዘብ
፡ ቢጠፋ
ቢጨልምብህ
፡ አይዞህ
ሚረዳህ
፡ አጥተህ
፡ ብቻህን
፡ ብትሆን
ተስፋ
፡ ባይኖርህ
፡ አይዞህ
አስሩን
፡ ስታስብ
፡ ሚሰማህ
፡ እንዳነስህ
ከሁሉ
፡ የበታች
፡ የሆንክ
፡ የመሰለህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
ልዩ
፡ የሆነ
፡ ችሎታ
፡ አለህ
ተነስ
፡ ታገል
፡ አይዞህ
ከማንም
፡ አታንስ
፡ ይኸው
፡ ራስህም
ብቃት
፡ እኮ
፡ አለህ
፡ አይዞህ
መስራት
፡ ማችልበት
፡ ምንም
፡ ምክኒያት
፡ የለ
ጠንክረህ
፡ ብትሰራ
፡ ብዙ
፡ ታጭዳለህ
አይዞህ
አይዞህ
አይዞህ
የረፈደብህ
፡ እየመሰልህ
ትተክዛለህ
፡ አይዞህ
በዚህ
፡ ጉብዝናህ
፡ በሙሉ
፡ ኃይልህ
መራመድ
፡ ጀምር
፡ አይዞህ
አንድ
፡ ቀን
፡ ያልፋል
አንድ
፡ ቀን
፡ ያልፋል
አንድ
፡ ቀን
፡ ያልፋል
የወደደ
፡ ያከበረ
፡ ያፈቀረ
አምላክ
፡ አለህ
፡ አለህ
የወደደ
፡ ያፈቀረ
፡ ያከበረ
አምላክ
፡ አለህ
፡ አለህ
1 Yene Neger
2 Hiwoten Fewise
3 Mine Alegne
4 Temechetogne Newe
5 Fikere
6 Ayzoh
7 Layetewogne Kale Gebetual
8 Amanuel
9 Tewelede Endegena
10 Tibebin Yemitesete
11 Lene Memotune
12 Eketelihalehu
13 Amalaje
Attention! Feel free to leave feedback.