Lyrics Mine Alegne - Meskerem Getu
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንዳገለግልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንድዘምርልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እኔ
፡ ደካማ
፡ ነኝ
፡ ሸክም
፡ የከበደኝ
ኃጢአት
፡ የበዛብኝ
፡ በደለኛ
፡ እኮ
፡ ነኝ
አይደለም
፡ በአንተ
፡ ፊት
፡ የማልመች
፡ ለሰው
እኔን
፡ ለመምረጥህ
፡ ምክኒያቱ
፡ ምንድን
፡ ነው
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንዳገለግልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንድዘምርልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
ጌታ
፡ በድካሜ
፡ አንተ
፡ ከመረጥከኝ
ለክብርህ
፡ የምሰዋው
፡ የምዘምረው
፡ አለኝ
በውስጤ
፡ የሞላው
፡ ውዳሴ
፡ ነውና
ለአንተ
፡ ይሁንልህ
፡ የአፌ
፡ ምሥጋና
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንዳገለግልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንድዘምርልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
ኃያል
፡ ሆነህ
፡ ሳለህ
፡ ከሁሉ
፡ የምትበልጥ
የምድር
፡ ጠቢባንን
፡ ሲገባህ
፡ ልትመርጥ
አንተ
፡ ግን
፡ እኔን
፡ ጠርተኸኛል
፡ ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንዳገለግልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንድዘምርልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
ብዙዎች
፡ ኃያላን
፡ በምድር
፡ ላይ
፡ ያሉ
በክብር
፡ በዝና
፡ በሀብት
፡ የተሞሉ
ዓይኖችህ
፡ ወደ
፡ እኔ
፡ ያያሉ
፡ ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንዳገለግልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
እንድዘምርልህ
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
በፊትህ
፡ እንድቆም
፡ የሚያደርገኝ
እኔ
፡ ምን
፡ አለኝ
1 Yene Neger
2 Hiwoten Fewise
3 Mine Alegne
4 Temechetogne Newe
5 Fikere
6 Ayzoh
7 Layetewogne Kale Gebetual
8 Amanuel
9 Tewelede Endegena
10 Tibebin Yemitesete
11 Lene Memotune
12 Eketelihalehu
13 Amalaje
Attention! Feel free to leave feedback.