Yosef Kassa - Yemaneh Lyrics

Lyrics Yemaneh - Yosef Kassa



በመስቀሉ ገለጠ የፍቅሩን ዳርቻ
ልጀነትን አገኘሁ በማመኔ ብቻ
ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ
ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ
እንድኖር በኩኔ በድካሜ አንገት እንድደፋ
የጠላቴ አላማው ቢሆንለት እንዳይኖረኝ ተስፋ
ኢየሱስ ጠበቃዬ ቀና አረገኝ በደሙ አንጽቶ
በድል እራመዳለሁ ሰንሰለቴ በኢየሱስ ተፈትቶ
በወንጌሉ እውነት ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
ፍርድና ኩነኔ የሊለበኝ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
በነጻነት ልኖር ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
ተደላድያለሁ ሰላሜ በዝቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ
ከሳሼም መጣ ሎሴ ጠርዞ
ማኅተም አትሞ ማስረጃውን ይዞ
ፈራጄ ኢየሱስ ደሙ ነበረ
ጠላቴም ሸሸ እየደነበረ
የማን ነህ የጌታ ነኝ
የማን ነህ የጌታ ነኝ
በመስቀሉ ገለጠ የፍቅሩን ዳርቻ
ልጀነትን አገኘሁ በማመኔ ብቻ
ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ
ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ
ክእንግዲህ ወስኛለሁ በእርሱ በቻ ሕይወቴ እንዲመካ
ሁሉን አሸንፋለሁ የሚረዳኝ አለ ከእኔ ጋራ
ወገቤን ታጥቂያለሁ በመንፈሱ ኃይል ተሞልቼ
ወደፊት እሄዳለሁ ያለፈውን የኋላዬን ትቼ
በወንጌሉ እውነት ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
ፍርድና ኩነኔ የሊለበኝ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
በነጻነት ልኖር ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
ተደላድያለሁ ሰላሜ በዝቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ
ከሳሼም መጣ ሎሴ ጠርዞ
ማኅተም አትሞ ማስረጃውን ይዞ
ፈራጄ ኢየሱስ ደሙ ነበረ
ጠላቴም ሸሸ እየደነበረ
የማን ነህ የጌታ ነኝ
የማን ነህ የጌታ ነኝ



Writer(s): Samuel Alemu, Yosef Kassa


Yosef Kassa - Zmtaw
Album Zmtaw
date of release
02-02-2018




Attention! Feel free to leave feedback.