Paroles et traduction Mesfin Gutu - Mene Elalehu
Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
እንደ
፡ ሲና
፡ ምድር
፡ እንደ
፡ በረሃዉ
Like
the
earth
of
Sinai,
Like
a
desert
ጠል
፡ ከእርሱ
፡ እርቆ
፡. (1)
.
Far
away
from
him,
aloof.
(1).
ትካዜ
፡ ሰፍኖበት
፡ ሆኖ
፡ ረዳት
፡ አልባ
Neglecting
him,
Having
no
helper
እንዲህ
፡ ያለው
፡ ምስኪን
፡ ልምላሜን
፡ ሰማ
That
is
how
a
poor
man
like
me
Heard
his
word
አሄ
፡ ልምላሜን
፡ ሰማ
Yes,
heard
his
word
አዝ፦
ምን
፡ እልሃለው
(፫x)
Praise:
What
shall
I
tell
you
(3x)
ከእግርህ
፡ ሥር
፡ ወድቄ
፡ አመሰግናለው
(፪x)
Falling
at
your
feet,
I
thank
you
(2x)
ብቸኝነት
፡ ዓለም
፡ ወግ
፡ ሆኖ
፡ በሕይወቴ
Solitude,
a
strange
world
in
my
life
አጠገቤ
፡ ነበር
፡ ለካስ
፡ ደጉ
፡ አባቴ
My
father,
handsome
and
good,
was
by
my
side
ቅርበቱን
፡ አወኩት
፡ ድምጹንም
፡ ሰማሁት
I
felt
his
nearness,
heard
his
voice
እንደ
፡ ብዙ
፡ ወዳጅ
፡ ሆኖ
፡ አገኘሁት
I
found
him
like
many
friends
አሄ
፡ ሆኖ
፡ አገኘሁት
Yes,
I
found
him
like
that
ያንን
፡ የጭንቅ
፡ ቀን
፡ የብቸኝነቴን
That
day
of
lamentation,
my
loneliness
ክንድህ
፡ ባይረዳኝ
፡ ፀጋህ
፡ ባያግዘኝ
If
your
hand
had
not
helped
me,
if
your
grace
had
not
held
me
ኧረ
፡ እኔስ
፡ የት
፡ ነበርኩኝ
(፪x)
Oh,
where
would
I
have
been
(2x)
እናት
፡ አባት
፡ ዘመድ
፡ ለእኔስ
፡ ኢየሱሴ
፡ ነው
Mother,
father,
family,
for
me
is
Jesus
ቀን
፡ ከሌት
፡ ስራመድ
፡ ልቤ
፡ የሚያስበው
Day
and
night
I
work,
My
heart
thinks
በኛ
፡ ክፉ
፡ ቀናት
፡ ረዳት
፡ በሌላቸው
In
our
evil
days,
a
helper,
having
no
other
መጽናናት
፡ ሆነልኝ
፡ ዳስሼው
፡ ነክቼው
He
became
my
comfort,
embracing
me
አሄ
፡ ዳስሼው
፡ ነክቼው
Yes,
embracing
me
አዝ፦
ምን
፡ እልሃለው
(፫x)
Praise:
What
shall
I
tell
you
(3x)
ከእግርህ
፡ ሥር
፡ ወድቄ
፡ አመሰግናለው
Falling
at
your
feet,
I
thank
you
Évaluez la traduction
Seuls les utilisateurs enregistrés peuvent évaluer les traductions.
Writer(s): Mesfin Gutu
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.