Mesfin Gutu - Yesus Bete Geba paroles de chanson

paroles de chanson Yesus Bete Geba - Mesfin Gutu



እኔን የሚገርመኝ እግዚአብሔር ነው
የፍቅሩ ብዛት እንዴት ድንቅ ነው (፪x)
የከበረ ነገር ከእርሱ ይፈልቃል
ተስፋ ያጣውን ሰው ሞገስ ያገኘዋል
ምስኪን ምጻተኛ አሃ አሃ አቅም ያነሰዉ
የኢየሱስ ደግነት አሃ አሃ ሰላም ወረሰዉ
አዝ፦ ኢየሱስ ቤቴ ገባ (፪x)
አባ ቤቴ ገባ
ነገሬን ቀየረው ቀያየረው
ምህረቱ በዝቶ ባረከው (፪x)
ኢየሱስ ቤቴ ገባ (፪x)
አባ ቤቴ ገባ
ሕይወቴን ለወጠው ለዋወጠው
ምህረቱ በዝቶ ባረከው (፪x)
ህመሜን ከላዬ በፍቅሩ አከመው
የደከመ ሕይወቴን በቃሉ ፈወሰው
አዝ፦ ኢየሱስ ቤቴ ገባ (፪x)
አባ ቤቴ ገባ
ነገሬን ቀየረው ቀያየረው
ምህረቱ በዝቶ ባረከው (፪x)
ኢየሱስ ቤቴ ገባ (፪x)
አባ ቤቴ ገባ
ሕይወቴን ለወጠው ለዋወጠው
ምህረቱ በዝቶ ባረከው (፪x)
ዓይኖቼ ሲቀኑ ጌታ ወዳለበት
ጠል ከላይ ወረደ አባቴ ካለበት
በትዝታ መኖር አሃ አሃ ጠፋ ከሕይወቴ
ፈጥኖ ሲሆንልኝ አሃ አሃ ሠማይ እረዳቴ
አዝ፦ ኢየሱስ ቤቴ ገባ (፪x)
አባ ቤቴ ገባ
ነገሬን ቀየረው ቀያየረው
ምህረቱ በዝቶ ባረከው (፪x)
ኢየሱስ ቤቴ ገባ (፪x)
አባ ቤቴ ገባ
ሕይወቴን ለወጠው ለዋወጠው
ምህረቱ በዝቶ ባረከው (፪x)
ብቻዬን ትቶኝ አልሄደም ጌታዬ ጌታዬ
ለብቻዬ ትቶኝ አልሄደም ወዳጄ ወዳጄ
ለአንድ አፍታ ትቶኝ አልሄደም ጌታዬ ጌታዬ
ብቻዬን ትቶኝ አልሄደም ወዳጄ ወዳጄ (፪x)
ጌታዬ ባለውለታዬ (፯x)
አንተ ብቻ ፡. (1) .



Writer(s): Mesfin Gutu


Mesfin Gutu - Negen Ayalehu, Vol. 7
Album Negen Ayalehu, Vol. 7
date de sortie
30-05-2013




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.