paroles de chanson Aykejilim Libe - Mesfin Gutu
አይከጅልም
፡ ልቤ
፡ ያን
፡ ዓለም
(፫x)
በዚያ
፡. (1)
.፡ የለም
(፪x)
እርስቴ
፡ በአንተ
፡ ዘንድ
፡ ነዉና
አንተን
፡ ደጅ
፡ ልጥና
(፪x)
አሃሃ
፡ በዘምኑ
፡ ሁሉ
፡ የሚወድ
፡ ወዳጅ
አሃሃ
፡ አግኝቻለሁና
፡ እርሱ
፡ ነው
፡ ወዳጄ
(፪x)
የማላጣው
፡ ወዳጅ
፡ ነው
፡ ለእኔ
ከአጠገቤ
፡ ሁሌም
፡ ከጐኔ
(፪x)
አሃ
፡ መወደድ
፡ በአንተ
አሃ
፡ መኖር
፡ በእቅፍህ
አሃ
፡ ከአንተ
፡ ውጪ
፡ ይቅር
አሃ
፡ ሌላው
፡ ነው
፡ ትርፍ
(፪x)
ምን
፡ አጥቼ
፡ ምን
፡ አጥቼ
ልሂድ
፡ አንተን
፡ ትቼ
(፪x)
ልቤን
፡ ልስጥህ
፡ ልኑር
፡ ለአንተ
ይቅር
፡ ሌላው
፡ ዓለም
፡ አታላይ
፡ ነው
ልቤን
፡ ልስጥህ
፡ ልኑር
፡ ለአንተ
ይቅር
፡ ሌላው
፡ ይህ
፡ ዓለም
፡ ከንቱ
፡ ነው
አሃ
፡ የሩቅ
፡ አይደለህ
አሃ
፡ የቅርብ
፡ አምላክ
አሃ
፡ ስጠራህ
፡ ሁሌ
አሃ
፡ አለሁ
፡ ባይ
፡ ጐኔ
(፪x)
የማላጣው
፡ ወዳጅ
፡ ነው
፡ ለእኔ
ከአጠገቤ
፡ ሁሌም
፡ ከጐኔ
(፪x)
አሃ
፡ መወደድ
፡ በአንተ
አሃ
፡ መኖር
፡ በእቅፍህ
አሃ
፡ ከአንተ
፡ ውጪ
፡ ይቅር
አሃ
፡ ሌላው
፡ ነው
፡ ትርፍ
(፪x)
እርስቴ
፡ በአንተ
፡ ዘንድ
፡ ነዉና
አንተን
፡ ደጅ
፡ ልጥና
(፪x)
ልቤን
፡ ልስጥህ
፡ ልኑር
፡ ለአንተ
ይቅር
፡ ሌላው
፡ ዓለም
፡ አታላይ
፡ ነው
ልቤን
፡ ልስጥህ
፡ ልኑር
፡ ለአንተ
ይቅር
፡ ሌላው
፡ ይህ
፡ ዓለም
፡ ከንቱ
፡ ነው
1 Mela Alew
2 Negen Ayalehu
3 Geta Eyesus
4 Hatyate Tesereye
5 Alisham
6 Yalayehut Alem
7 Mene Elalehu
8 Yesus Bete Geba
9 Tesfa Adirega
10 Medihanialem
11 Aykejilim Libe
12 Aliresam
13 Maranata
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.