Mesfin Gutu - Aliresam paroles de chanson

paroles de chanson Aliresam - Mesfin Gutu




አልረሳም አልረሳም አልረሳም
ጌታ ውለታህን አልረሳም
ከአፈር ከትቢያ ላይ ሲያነሳኝ
ለወግ ለማዕረግ ሲያበቃኝ
አልረሳም እኔስ አልረሳም
አልረሳም (እኔስ አልረሳም)
አልረሳም (እኔስ አልረሳም)
አልረሳም (እኔስ አልረሳም)
አልረሳም (እኔስ አልረሳም)
ፍቅሩን አልረሳም (እኔስ አልረሳም)
ምህረቱን አልረሳም (እኔስ አልረሳም)
ችሎታውን አልረሳም (እኔስ አልረሳም)
ያረገውን አልረሳም (እኔስ አልረሳም)
ያባትነትህን ክብርህን አይቻለሁ
ከአንተ የተነሳ እዚህ ደርሻለሁ
ለነገ ሚያስፈራኝ ሚያሰጋኝ የለኝም
አምላኬ ዘለዓለም ከፍ በልልኝ
ከፍ ከፍ በልልኝ
አንተው ከፍ (በልልኝ)
ከፍ ከፍ ከፍ (በልልኝ)
አባው ከፍ (በልልኝ)
ከፍ ከፍ ከፍ (በልልኝ)
ከፍ ከፍ (በልልኝ)
ከፍ (በልልኝ)
አንተው ከፍ
እስኪ ማነው የደሃ አደጉ አባት
ኧረ እስኪ ማነው ለምስኪኑ ደራሽ
ኧረ እስኪ ማነው የመበለት ዳኛ
ኧረ እስኪ ማነው ለተጠቃው ፈራጅ
እስኪ ማነው ከአምላኬ በቀር
እስኪ ማነው ከውዴ በቀር
ኧረ እስኪ ማነው ከኢየሱስ በቀር
እስኪ ማነው ከአባቴ በቀር
እስኪ ማነው ከአምላኬ በቀር
እስኪ ማነው ከውዴ በቀር
እስኪ ማነው ከኢየሱስ በቀር
እስኪ ማነው ከአባቴ በቀር
ለማን ተደረገ ለማንስ ሆነ
ለእኔ የሆንከውን እንዴት ልርሳው (፪x)
ለማን ተደረገ ለማንስ ሆነ
ለእኔ የሆንከውን እንዴት ልርሳው (፪x)
እስኪ ላምጣ ላቅርብ ሙሉ ክብር
አንተ እኮ ክብሬ ነህ እንዴት ዝም ልበል
ውርደቴን በክብር ለውጠህ አይቻለሁ
ከሰው የተለየ ምሥጋናን ይዣለሁ
ተመስገን እላለው
እስኪ ላምጣ ላቅርብ ሙሉ ክብር
አንተ እኮ ክብሬ ነህ እንዴት ዝም ልበል
ውርደቴን በክብር ለውጠህ አይቻለሁ
ከሰው የተለየ ምሥጋናን ይዣለሁ
ተመስገን እላለሁ
እኔስ አልረሳም አልረሳም
እኔስ አልረሳም አልረሳውም
እኔስ አልረሳም ፍቅሩን አልረሳም
እኔስ አልረሳም ምህረቱን አልረሳም
እኔስ አልረሳም ችሎታውን አልረሳም



Writer(s): Mesfin Gutu



Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.
//}