Paroles et traduction Mesfin Gutu - Tesfa Adirega
Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Tesfa Adirega
Tesfa Adirega
ክብሬ
፡ ጌጤ
፡ አንተ
፡ ነህ
፡ ለእኔ
፡ ሽልማቴ
My
dear,
you
are
my
trophy
አጠገቤ
፡ ሳይህ
፡ ወደድኩህ
፡ አባቴ
I
loved
you
as
my
father,
while
you
were
by
my
side
ደጅ
፡ አላስጠናኸኝ
፡ አንተን
፡ ለማግኘት
You
didn’t
let
me
yearn
to
have
you
ሳልፈልግህ
፡ መጥተህ
፡ ገባህ
፡ ከእኔ
፡ ቤት
You
came
to
my
house
without
searching
for
you
አዝ፦
አንተን
፡ ተስፋ
፡ አድርጌ
Today,
I’m
taking
you
as
my
hope
ጌታን
፡ ተማምኜ
I’m
praising
the
Lord
ኧረ
፡ እኔስ
፡ ምን
፡ አጥቼ
(፪x)
Oh,
what
have
I
missed?
(2x)
ኧረ
፡ እኔስ
፡ ምን
፡ አጥቼ
(፬x)
Oh,
what
have
I
missed?
(4x)
የጠበኩት
፡ ሁሉ
፡ ያሰብኩት
፡ ባይሞላ
All
I
hoped
for,
all
I
dreamed
of
isn’t
satiated
አንተ
፡ ካለህልኝ
፡ ምነው
፡ ባይበላ
If
I
have
you,
what
isn’t
enough?
ተስፋዬ
፡ አንተ
፡ ነህ
፡ የሙጥኝ
፡ እላለሁ
My
hope
is
you,
I
say
you’re
my
salvation
ከአንተ
፡ ጋራ
፡ ኖሮ
፡ ሞት
፡ ለእኔ
፡ ክብር
፡ ነው
Living
with
you,
death
for
me
is
glory
ትምክቴ
፡ ነህ
፡ በአንተ
፡ እታመናለሁ
You
are
my
strength,
I’ll
have
faith
in
you
የትናንቱን
፡ እንዴት
፡ ረሳዋለሁ
How
did
I
forget
your
promises?
ተንከባክበህ
፡ አሳድገኸኛል
Your
discipline
has
made
me
grow
ለነገዬ
፡ ምንስ
፡ ያስፈራኛል
(፪x)
What
will
scare
me
for
my
tomorrow?
(2x)
ዓለም
፡ ሁሉ
፡ ክዶህ
፡ ብቻዬን
፡ ብቀር
Conquering
all
the
world
and
leaving
me
alone
እኔስ
፡ አለኝ
፡ ለእኔ
፡ ሕያው
፡ ምስክር
I
have
you,
my
living
testament
የልጅነቴ
፡ አምላክ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ሆነሃል
The
God
of
my
childhood
has
been
with
me
ጐጆዬ
፡ ስትገባ
፡ ሙሉ
፡ ዓይኔ
፡ አይቶሃል
When
you
enter
my
hut,
my
eyes
see
you
entirely
አዝ፦
አንተን
፡ ተስፋ
፡ አድርጌ
Today,
I’m
taking
you
as
my
hope
ጌታን
፡ ተማምኜ
I’m
praising
the
Lord
ኧረ
፡ እኔስ
፡ ምን
፡ አጥቼ
(፪x)
Oh,
what
have
I
missed?
(2x)
ኧረ
፡ እኔስ
፡ ምን
፡ አጥቼ
(፬x)
Oh,
what
have
I
missed?
(4x)
የአጀበ
፡ ሲበተን
፡ ጐኔ
፡ የነበረው
The
boy
who
was
once
my
close
friend
ጊዜና
፡ ሁኔታ
፡ ወረት
፡ ሲቀይረው
When
time
and
condition
changes,
it
angers
me
አንዱ
፡ እንደ
፡ ሺህ
፡ ሆነ
፡ ቤቴን
፡ አድምቀሃል
One
becomes
a
thousand,
you’ve
adorned
my
house
የጐደለኝ
፡ የለም
፡ ወዳጄ
፡ ሆነሃል
I
lack
nothing,
you’ve
become
my
friend
Évaluez la traduction
Seuls les utilisateurs enregistrés peuvent évaluer les traductions.
Writer(s): Mesfin Gutu
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.