paroles de chanson Lemndin New Yemninorew - Meskerem Getu
ሰው
- ሰው
የሆነበት
የሚኖርበት
ምክንያት
ካልገባው
በአካል
ኖረ
እንጂ
የነፍሱን
ክፍተት
በምን
ሊሞላው
ኑሮን
ለማሸነፍ
ሮጦ
ሮጦ
ቢደርስ
ከግቡ
ተሳካለት
ቢባል
ሃሳቡ
ሞልቶ
እንዲያው
ለደንቡ
ግን
ይሄ
አይደለም
የሕይወት
ትርጉሙ
ከማግኘት
ይበልጣል
ለተፈለጉበት
መገኘት
በውሉ
ሃብትን
ለማካበት
ከመባዘን
ይልቅ
ለምን
እንደምንኖር
በተጋን
ለማወቅ
ለምንድነው
የምንኖረው
እስትንፋሳችን
የሚቀጥለው
ዘመን
ሲጨመር
በእድሜያችን
ላይ
ለሰራን
ጌታ
እንድንሰራ
አይደል
ወይ
ለምንድነው
የምንኖረው
እስትንፋሳችን
የሚቀጥለው
ዘመን
ሲጨመር
በእድሜያችን
ላይ
ለሰራን
ጌታ
እንድንሰራ
አይደል
ወይ
እርካታ
በገንዘብ
በመብል
መጠጥ
ከተገደበ
በጉብዝናው
ጊዜ
የፈጠረውን
ሰው
ካላሰበ
ኋላ
በእድሜው
ምሽት
እንዳይፀፀት
ከአሁኑ
ይንቃ
የተፈለገበትን
ምክንያት
ያግኝ
ቀኑ
ሳያበቃ
በምድር
ላይ
ያስገኘን
በሰማያት
ያለ
ዓላማ
ሰጥቶናል
የምንኖርበት
ከቁስ
በዘለለ
ሁሉም
በየድርሻው
በተሰጠው
ስራ
ለመፈፀም
ይሩጥ
የአምላክን
አደራ
ለምንድነው
የምንኖረው
እስትንፋሳችን
የሚቀጥለው
ዘመን
ሲጨመር
በእድሜያችን
ላይ
ለሰራን
ጌታ
እንድንሰራ
አይደል
ወይ
ለምንድነው
የምንኖረው
እስትንፋሳችን
የሚቀጥለው
ዘመን
ሲጨመር
በእድሜያችን
ላይ
ለሰራን
ጌታ
እንድንሰራ
አይደል
ወይ
ሰው
- ሰው
የሆነበት
የሚኖርበት
ምክንያት
ካልገባው
በአካል
ኖረ
እንጂ
የነፍሱን
ክፍተት
በምን
ሊሞላው
ኑሮን
ለማሸነፍ
ሮጦ
ሮጦ
ቢደርስ
ከግቡ
ተሳካለት
ቢባል
ሃሳቡ
ሞልቶ
እንዲያው
ለደንቡ
ግን
ይሄ
አይደለም
የሕይወት
ትርጉሙ
ከማግኘት
ይበልጣል
ለተፈለጉበት
መገኘት
በውሉ
ሃብትን
ለማካበት
ከመባዘን
ይልቅ
ለምን
እንደምንኖር
በተጋን
ለማወቅ
ለምንድነው
የምንኖረው
እስትንፋሳችን
የሚቀጥለው
ዘመን
ሲጨመር
በእድሜያችን
ላይ
ለሰራን
ጌታ
እንድንሰራ
አይደል
ወይ
ለምንድነው
የምንኖረው
እስትንፋሳችን
የሚቀጥለው
ዘመን
ሲጨመር
በእድሜያችን
ላይ
ለሰራን
ጌታ
እንድንሰራ
አይደል
ወይ
ለምንድነው
የምንኖረው
እስትንፋሳችን
የሚቀጥለው
ዘመን
ሲጨመር
በእድሜያችን
ላይ
ለሰራን
ጌታ
እንድንሰራ
አይደል
ወይ
1 Melkam New
2 Semehn Ezemrewalehu
3 Mengistih Timta
4 Antema Geta Neh
5 Lemin
6 Tesemi Neh
7 Fiker Neh
8 Ante Tesebek
9 Lene Yaleh Tikuret
10 Melesen
11 Endegena
12 Lemndin New Yemninorew
13 Yegeta Wud Lij
14 Medhanite
15 Egziabher Neh
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.