Meskerem Getu - Medhanite paroles de chanson

paroles de chanson Medhanite - Meskerem Getu




እንዴት ብዬ ነው ነፍሴን የማሳርፋት
ከገዢዎች ድምፅ በፍርሀት ከሚያሳቅቋት
ሊያከስሙኝ ሲሉ ሊጥሉኝ እንዳልነሳ
እጠራሀለሁ እረፍቴ ሆይ ተነሳ
እየኝ እባክህ
በጭንቀት መሀል ስዳፋ
እግሬ ታፈትልክ በምህረትህ ተደግፋ
ፈጥነህ አክመኝ
ከበረታው ልብ ታይ
የተጫነኝን ሸክሜን አንሳው ከላዬ
መድሀኒቴ ሆይ ፈውሴ ነህና ብርታቴ
ልዳንብህ ልታከም ከቁስለቴ
መድሀኒቴ ሆይ ፈውሴ ነህና ብርታቴ
ልዳንብህ ልታከም ከቁስለቴ
መድሀኒቴ





Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.