paroles de chanson Lemin - Meskerem Getu
ስንቱ
ያልተገባውን
ከፍታ
ረግጧል
ያልዘራዉን
መልካም
አጭዶ
ተዘልሏል
መንገዱ
ተቃንቶለት
ተሳክቶለታል
በሕይወቱ
ሳይለፋ
ምንም
ሳይደክም
ባይተጋም
ሙሉ
ነዉ
ቤቱ
ግን
ለፃድቁ
ተከለከለ
በጽድቅ
የዘራዉንም
አጣ
ሕይወቱ
ከፋበት
ተጨነቀ
ያለ
ኃጥያቱ
ተቀጣ
አላልፍልህ
አለዉ
ጨለማ
መንጋቱን
እየናፈቀ
ጥሮ
ግሮ
አላተረፋም
በኪሳራ
ያለዉ
አለቀ
ለምን
(፬x)
ለምን
ግን
ለምን
ለምን
ለምን
የኃይላቸዉ
ጥንካሬ
ብርታታቸዉ
ሲበዛ
በምስኪኑ
ሲሳለቁ
ሲያሳዩት
ጭንቅ
አበሳ
አመፀኞች
ከፍ
ሲሉ
ሳይደክሙ
ሲከናወኑ
ተከታይ
ሲበዛላቸዉ
ፃዲቁን
ግን
ሲኮንኑ
ለምን
(፭x)
ለምን
ግን
ለምን
ለምን
እግዚአብሔር
ከቶ
አይባልም
ለምን
የሚሰራዉን
ስለሚመዝን
ፍርድ
የተዛባ
ቢመስልም
እንኳን
አላማ
አለዉ
የእርሱ
ዝምታ
ኃጥአን
በድጥ
ላይ
ናቸዉ
ይፈጥናል
ዉድቀታቸዉ
እግዚአብሄር
ሲነሳ
ከፊት
ነዉ
ጥፋታቸዉ
ለልበ
ንጹሐን
ግን
ቀን
ይወጣላቸዋል
የደረሰባቸዉን
እግዚአብሔር
ተመልክቷል
ፃድቅ
ፃድቅ
እግዚአብሔር
ፃድቅ
እርሱ
አይሳሳት
ፃድቅ
ነዉ
ፃድቅ
1 Melkam New
2 Semehn Ezemrewalehu
3 Mengistih Timta
4 Antema Geta Neh
5 Lemin
6 Tesemi Neh
7 Fiker Neh
8 Ante Tesebek
9 Lene Yaleh Tikuret
10 Melesen
11 Endegena
12 Lemndin New Yemninorew
13 Yegeta Wud Lij
14 Medhanite
15 Egziabher Neh
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.