paroles de chanson Chewatash - Teddy Afro
ጨዋታሸ
አልጥም
አለኝ
ዛሬ
አነጋገርሽ
ከወትሮው
ተለየብኝ
ምነው
ጭር
አለ
ፊትሽ
ምናልባት
አስቤ
ይሆናል
ከፍቷት
ይሆን
ብዬ
ታዲያ
እንዴት
የሌለሽን
አመል
ዝም
ልበል
ችዬ
ዝም
ልበል
ችዬ
እንደተከፋ
ሰው
እንዳጣ
ሰው
ጤና
ክፉ
ሲገኝ
ካፍሸ
ምን
ነካሸ
አልኩና
ጆሮዬን
ለማመን
ስላቃተኝ
እኔ
አልሄድም
ክጎንሽ
አትራቂ
ከጎኔ
ተይ
አታስጨንቂው
ልቤን
ሲከፋሽ
አይወድም
ካልነገርሽኝ
ቁርጡን
ዛሬ
ከጎንሽ
አለሄድም
ካንደበትሽ
ክፉ
ማይወጣሽ
ምን
ተገኘ
ዛሬ
ምን
ነካሽ
ጨዋታሸ
አልጥም
አለኝ
ዛሬ
አነጋገርሽ
ከወትሮው
ተለየብኝ
ምነው
ጭር
አለ
ፊትሽ
ምናልባት
አስቤ
ይሆናል
ከፍቷት
ይሆን
ብዬ
ታዲያ
እንዴት
የሌለሽን
አመል
ዝም
ልበል
ችዬ
ኪዳን
አለኝና
እስካለም
ዘመኔ
ሳቅሽ
የኔ
ሊሆን
ሀዘንሽ
ሃዘኔ
ልካፈለውና
ያገኘሽን
ነገር
ይረፍልኝ
ልቤ
ጨንቆት
ከሚቸገር
ተይ
አታስጨንቂው
ልቤን
ሲከፋሽ
አይወድም
ካልነገርሽኝ
ቁርጡን
ዛሬ
ከጎንሽ
አልሄድም
ካንደበትሽ
ክፉ
ማይወጣሽ
ምን
ተገኘ
ዛሬ
ምን
ነካሽ
1 Minilik
2 Sile Fiker
3 Des Yemil Sikay
4 Tenanekegn
5 Ayzenegash Libe
6 O Africaye
7 Kelal Yihonal
8 Hilm Aydegemem
9 Tsebay Senay
10 Fiyorina
11 Chewatash
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.