Teddy Afro - Minilik paroles de chanson

paroles de chanson Minilik - Teddy Afro



ዓድዋ ላይ እንክተት
የጥቁር ንጉሥ አለና
የወኔው እሳት ነደደ
ለአፍሪቃ ልጆች ድል ቀና
ባልቻ አባቱ ነፍሶ
መድፉን ጣለው ተኩሶ
ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ (ባልቻ ሆሆ)
ባያይ ዓይኔ ብረቱ
ያውቃል ስለ እውነቱ (ባልቻ ሆሆ)
ባልቻ አባቱ ነፍሶ
መድፉን ጣለው ተኩሶ
ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ (ባልቻ ሆሆ)
አባ አጤ ምኒልክ
ጥብቅ አርጎ ሰራው የኔን ልክ (ባልቻ ሆሆ)
(ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!)
ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ
አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው
ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ
አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው
ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ
ሰልፉን በጦር አሰማራው ፊት ሆኖ በዘዴ
ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ
ሰልፉን በጦር አሰማራው ፊት ሆኖ በዘዴ
ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ
ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ
ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ካለ
ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ካለ
ወደ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ካለ
ወደ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ካለ
አይቀርም በማርያም ስለማለ
ኧረ አይቀርም በማርያም ስለማለ
ታድያ ልጁስ ሲጠራው ምን አለ፧
ወይ!
ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!
ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!
ኢጆሌ ቢያኮ ጀጀባዳ መሌ
ጀዴቶ ከኤ ያገሬ ኮበሌ
ዱበት ኢንዴምኑ ከልከንተኤ ጉያ
ዲናፍ ኢላኑ ኢትዮጵያ
ጀዴ (እሽም እሽም)
ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! (ኢጆሌ ቢያ ኮ)
ባልቻ አባቱ ነፍሶ
መድፉን ጣለው ተኩሶ
ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ (ባልቻ ሆሆ)
ፋኖው አባ ራስ አሉላ
ሳንጃ ጎራዴው ቀላ (ባልቻ ሆሆ)
አዛዥ የጦሩ ባሻ
ድል ነው ካለ መንገሻ (ባልቻ ሆሆ)
ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!
ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ
አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው
ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ
አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው
ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ
ሰልፉን በጦር አሰማራው ፊት ሆኖ በዘዴ
ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ
ሰልፉን በጦር አሰማራው ፊት ሆኖ በዘዴ
ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ
ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ
የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ
የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ
የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ
የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ
ከፊት ሆና መራችው ንግሥቱ
ከፊት ሆና መራችው ንግሥቱ
ወይ አለና ስትጠራው ጣይቱ
ወይ!
ወይ ሳልላት ብቀር ያኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
ወይ ሳልላት ብቀር ያኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
(ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!)
(ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!)
ኢጆሌ ቢያኮ ጀጀባዳ መሌ (ሆ! ሆ!)
ጀዴቶ ከኤ ያገሬ ኮበሌ (ሆ! ሆ!)
ዱበት ኢንዴምኑ ከልከንተኤ ጉያ (ሆ! ሆ!)
ዲናፍ ኢላኑ ኢትዮጵያ (ሆ! ሆ!)
ዲናፍ ኢላኑ ኢትዮጵያ (ሆ! ሆ!)
ዲናፍ ኢላኑ ኢትዮጵያ (ሆ! ሆ!)
ዲናፍ ኢላኑ ኢትዮጵያ (ሆ! ሆ!)
ዲናፍ ኢላኑ ኢትዮጵያ (ሆ! ሆ!)
ሆ! ሆ! (ኢጆሌ ቢያ ኮ)
ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Tikur Sew
Album Tikur Sew
date de sortie
01-04-2012




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.