Текст песни Marena-Wotetea - Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
እንዴት
ብዬ
ልግለፀው
ላንተ
ያለኝን
ፍቅር
ቃላቶች
አልበቁኝም
ሺህ
ቅኔ
ብደረድር
ከልቤ
ወድሀለው
የኔ
አለም
በማይለወጥ
ፍቅር
በንጉስ
ባገር
ውዴ
የኔ
ባትሆን
ኖሮ
ምን
ይበጀኝ
ይሆን
መቼም
እግዜር
ጥሎ
አይጥልም
አውቆ
ሠጠኝ
አንተን
ይመስገነው
እላለሁ
ይመስገን
ሰቶኛል
ወዳጅ
ውዴ
አንተን
ባገሩ
በከተማው
ለልቤ
ተመርጠሀል
ከዚህ
ወዲያ
መውደድ
ለማን
ሰው
ይገኛል
በልቤ
ተመላለስ
ለፍቅር
ለመውደድ
ቃላት
በማይገልፁት
በእውነት
መንገድ
ከልቤ
ወድሀለው
የኔ
አለም
በማይለወጥ
ፍቅር
በንጉስ
ባገር
እንዴት
ብዬ
ልግለፀው
ላንተ
ያለኝን
ፍቅር
ቃላቶች
አልበቁኝም
ሺ
ቅኔ
ብደረድር
ከልቤ
ወድሀለው
የኔ
አለም
በማይለወጥ
ፍቅር
በንጉስ
ባገር
ጨረቃ
ማለችልኝ
ከዋክብት
ተገዘቱ
አይኖችህ
ቃል
ገቡልኝ
ፍቅርን
ወተወቱ
ይወደኝ
አይወደኝም
እያልኩኝ
ስደናበር
አይኖችህ
ቃል
ገቡልኝ
አስረዱኝ
በዝርዝር
ከልቤ
ወድሀለው
የኔ
አለም
በማይለወጥ
ፍቅር
በንጉስ
ባገር
መናዬ
ነህ
ለልቤ
ወዳጄ
የኔ
ባለቤት
ያንደበትህ
ለዛ
ለነፍሴ
ማርና
ወተት
መናዬ
ነህ
ለልቤ
ወዳጄ
የኔ
ባለቤት
ፍቅርህ
የወይን
ጠጅ
ጠጥቼው
ለሰለሰ
አንጀቴ
Альбом
Gold & Wax
1 Semena-Worck
2 Anten
3 Jerusalem
4 Salam
5 Gomelaleye
6 Ambasale
7 Hulu-Dane
8 Utopia
9 Acha
10 Marena-Wotetea
11 Enoralenu
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.