Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - Jerusalem текст песни

Текст песни Jerusalem - Ejigayehu "Gigi" Shibabaw



ክብር ለእግዚአብሔር ለዘለዓለም
ክብር ይሁንለት ለአምላኬ
እየሩሳሌም
እየሩሳሌም
ክብር ለዘለዓለም
ፀዳል ለዘለዓለም
እየሩሳሌም ሰላም
እናቴ እየሩሳሌም እልልበይ ተደሰቺ
ጌታ 'ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንቺ
እምዬ እየሩሳሌም እልል በይ ተደሰቺ
እናት ነሽ ለእግዚአብሔር ልጆ'ች
እየሩሳሌም
እየሩሳሌም
ክብር ለዘለዓለም
ፀዳል ለዘለዓለም
እየሩሳሌም ሰላም
እናቴ እየሩሳሌም እልል በይ ተደሰቺ
ጌታ 'ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንቺ
እምየ እየሩሳሌም እልል በይ ተደሰቺ
ጌታ 'ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንቺ
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላም
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላም
እየሩሳሌም
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላም
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላም
እየሩሳሌም
እምዬ እየሩሳሌም እልል በይ ተደሰቺ
ጌታ 'ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንቺ
እናቴ እየሩሳሌም እልልበይ ተደሰቺ
ጌታ 'ፀንቷል ቃል ኪዳኑን ባንቺ
ወደ ክብርሽ ፀዳል የተጠሩ
ቅድስናን አውቀው ያከበሩ
ለዘላለም ደሰታ የጠራቸው
የእግዚአብሔር ልጆች ብዙ ናቸው
ክብርት ነሽ ብፅእት እመቤቴ
እናታችን ፅዮን ብርህክት
ጌታ የወደዳት ያከበራት
ክብሩን በላይዋ ላይ ያበራላት
እየሩሳሌም
እየሩሳሌም
ብርሀን ለዘለዓለም
ክብር ለዘለዓለም
ብርሀን ለዘለዓለም
ፀዳል ለዘለዓለም



Авторы: Ejigayehu Shibabaw


Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - Gold & Wax
Альбом Gold & Wax




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.