Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - Semena-Worck текст песни

Текст песни Semena-Worck - Ejigayehu "Gigi" Shibabaw



ቅኙት ባለቅኔ ቅኔን ተቀኘው
ወርቅን በሰሙ ላይ ደርቦ ጋገረው
ቅኙት ባለቅኔ ቅኔን ተቀኘው
ወርቅን በሰሙ ላይ ደራርቦ ጋገረው
እንጀራ ጋጋሪ አዋቂ ሰው ነው
እርሾ የወርቅ ጥሩ ከምን አገኘው
ከወርቅና ከሰም ደራራቦ ጣፈኝ
ልቆ ተጠብቦ በድንቁ ሰራኝ
ቅኔ መሪ ጌታ በቅኔ ይቀኝ
ቅኙት ባለቅኔ ቅኔን ተቀኘው
ወርቅን በሰሙ ላይ ደርቦ ጋገረው
ቅኙት ባለቅኔ ቅኔን ተቀኘው
ወርቅን በሰሙ ላይ ደራርቦ ጋገረው
ውበት ባለችበት ውበት ትኖራለች
ብርሀን ባለችበት ብርሀን ትኖራለች
ደግነት ባለበት ደግነት ይኖራል
ኑር ብለው ያኖሩት ካኖሩት ይገኛል
ሰው ካለማወቁ ሰውነት ይማራል
ቅኙት ባለቅኔ ቅኔን ተቀኘው
ወርቅን በሰሙ ላይ ደርቦ ጋገረው
ቅኙት ባለቅኔ ቅኔን ተቀኘው
ወርቅን በሰሙ ላይ ደራርቦ ጋገረው
ቅኙት ባለቅኔ ቅኔን ተቀኘው
ወርቅን በሰሙ ላይ ደራርቦ ጋገረው
ቅኙት ባለቅኔ ቅኔን ተቀኘው
ወርቅን በሰሙ ላይ ደርቦ ጋገረው
የደግሰው አፉ ፍኖተ ሰላም
በቅን መንገድ ሂዶ ቀኘው ዘላለም
ከፍ ሲሉ ዝቅ ዝቅ ሲሉ ከፍ
ከፍ ሲሉ ዝቅ ዝቅ ሲሉ ከፍ
ቁልቁለት ወርጄ ደረስኩኝ ተ'ፋፍ



Авторы: Ejigayehu Shibabaw


Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - Gold & Wax
Альбом Gold & Wax




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.